[b]አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ አንደተባለው የኢትዮጵያ ጠላቶች አብይ አህመድን እንደ ጀሌ አዝምተውብናል :; ይህም የኢትዮጵያ ን አድገት አንደሚያደክመው መግመት ከባድ አይደለም:; ጥያቄው ግን ምን ያህል ኢትዮጵያ ትደክማለችች ይሆናል:: ወይስ ወደቃ ትሰባበርብን ይሆን ?
በርግጠኝነት መናገር የምንችለው የኢትዮጵያ ምሁር አጆቻቸውን አጣምረውየህዝብን መጎዳትና መጎሳቆል አንደማይመለከት ነው:: ኢትዮጵያውያን ለተራበ አንጀራ ለጠገበና ለካሃዲ ደግሞ ዱላ ማቅረብ ያውቁበታል ::
አብይ አህመድና ጋሻ ጃግሬዎቹ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በጭንቅላቱ አንዲራመድ አያደርጉት ነው :: የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች ደግሞ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አንደገና በአግሩ አንዲሄድ ማድረግ ይኖረባቸዋል :: ያደርጉታልም!! [/b]
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55