ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መከባበር እንጂ መደመር አይደለም ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከ3000 አመታት በፊት የተደመረች አገር ናት !
Posted: 20 Oct 2019, 09:50
አብይ አህመድ የሚሉት አይን አዉጣ ኢትዮጵያውያንን ተደመሩ አያለ ስያጭበርበር ይታያል :; ኢትዮጵያውያን ግን በታሪክ አጋጣሚዎች ተደምረዋል:; መደመር ሳይሆን መከባበርና አኩልነት መረጋገጥ ነው የሚያስፈልገው:: አኩልነትና መከባበር ከሌለ የተደመረችው ኢትዮጵያ መበታተኗ የማይቀር ታሪካዊ ሂደት ነው :: የኢትዮጵያውያን አንድነት የሚረጋገጠው አኩልነት ሲኖር ነው :; አንድነት በአዋጅና በፕሮፖጋንዳ አይመጣም ::
በኢትዮጵያና በቀንድ አፍሪቃ ሰላም አንድነግስ የተለያዩ ነገዶች ተከባብረው በእኩልነት አሳታፊ የሆነ ፖለቲካ ሲኖር ነው :; አለዚያ የሚከተለው ለአቁለንት በቆሙ ኃይሎችና በጨፍላቂ ኃይሎች ጦርነት ይኖራል ::
በኢትዮጵያና በቀንድ አፍሪቃ ሰላም አንድነግስ የተለያዩ ነገዶች ተከባብረው በእኩልነት አሳታፊ የሆነ ፖለቲካ ሲኖር ነው :; አለዚያ የሚከተለው ለአቁለንት በቆሙ ኃይሎችና በጨፍላቂ ኃይሎች ጦርነት ይኖራል ::