Page 1 of 1
ወያኔ ብዛት ያለውን ሚልሻ ወደ አላማጣ እያስገባ ነው:: ራያዎች መከላከያ ሊገባ ይገባል እያሉ ነው;;
Posted: 20 Oct 2019, 06:16
by Abaymado
የተለያዩ ታዋቂ ገፆች እንደዘገቡት : ወያኔ ወታደሮችዋን ዛሬ ወደ አላማጣ እያስገባች ነው:: የራያ ኮሚቴ ወኪሎች እንደሚሉት መከላከያ ወደ ቦታው እንዲገባ ይፈልጋሉ:: ለማዘናጋት ነው ወይስ ጦርነት ፈልገው ነው?
ከዚህ ጋር ይያያዝ አይያዝ ባይታወቅም: የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት : ትንኮሳዎችን በትግስት እናያለን ግን ነገሮች ውደ ሌላ የሚያያዙ ከሆነ ግን አንታገስም ማለታቸውን amara mass media agency ዘግቧል::
Re: ወያኔ ብዛት ያለውን ሚልሻ ወደ አላማጣ እያስገባ ነው:: ራያዎች መከላከያ ሊገባ ይገባል እያሉ ነው;;
Posted: 20 Oct 2019, 06:49
by Degnet
Abaymado wrote: ↑20 Oct 2019, 06:16
የተለያዩ ታዋቂ ገፆች እንደዘገቡት : ወያኔ ወታደሮችዋን ዛሬ ወደ አላማጣ እያስገባች ነው:: የራያ ኮሚቴ ወኪሎች እንደሚሉት መከላከያ ወደ ቦታው እንዲገባ ይፈልጋሉ:: ለማዘናጋት ነው ወይስ ጦርነት ፈልገው ነው?
ከዚህ ጋር ይያያዝ አይያዝ ባይታወቅም: የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት : ትንኮሳዎችን በትግስት እናያለን ግን ነገሮች ውደ ሌላ የሚያያዙ ከሆነ ግን አንታገስም ማለታቸውን amara mass media agency ዘግቧል::
Ante denkoro wanaw guday ye TPLF meweged new keza behuala be wendemamachenet enenegager alen.Men aynet korkoro eras new? Yehe gematem hode ader.We want positive news at this time,lela degmo eweq yehe ye ahya gize new,comparing it to 50 years before.
Re: ወያኔ ብዛት ያለውን ሚልሻ ወደ አላማጣ እያስገባ ነው:: ራያዎች መከላከያ ሊገባ ይገባል እያሉ ነው;;
Posted: 20 Oct 2019, 07:55
by Degnet
Enawkalen wegiyaw ke seitan ena ke teketayochu gar endehone,ante atafrem.Shameless dog.