Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 19 Oct 2019, 19:06
"ትላንት በአንድነት በመስመር ኃይላችን በህብረት አላማ እንደ አንድ ሰው ስለተሰለፍን በየ መድረኩ የገጠሙን ፈተናዎች በፅናትና በቆራጥነት ስለተሻገርን በትክክለኛ አላማና ፍትሃዊ መስመር በህብረት ስለታገልን ክብራችን፣ማነታችን፣ነፃነታችን ዋስትና እንዲኖረው አድርገናል። ዛሬም ነዋሪው ታሪካችን ነው እየተደጋገመ ያለው።በነፍስ ወከፍ ትግራዋይ ሐይለኛ ትግልና መከታ ያሁሉ ፉከራና ጉራ እየመከነ ጉዞአችን ቀጥለናል። አሁን ገብተንበት ያለው መድረክ ከባድና እልክልክ የበዛበት እንደሚሆን የታመነ ነው። ግን ዛሬም እንደ ትላንት ህብረታችን እና አንድነታችን አስጥመን በህብረት አላማችን ላይ ሰምረን፣ በዛች ትክክለኛዋና መስመራችን ላይ ተቸክለን ከተራመድን ዙር መለስ ድል እንደምናስመዘግብ ጥርጥር የለውም"
ዶክተር ደብረፅዬን

አምዶም ገብረስላሴ የሰጠው ኮመንት
" ያለ ዲሞክራሲ የሚቆም አንድነት የለም።ያለእኩልነት አንድነት የለም።ደብረፅዬን ከህዝብ ተለይተህ ተንሳፈህ ነው ያለሀው።መንግስቲዊ መዋቅር ተጠቅመህ ዲሞክራሲያዊት ትግራይ ለመገንባት ካልጣርክ ውድቀትህ በቅርቡ ነው። በቅድሚያ ቃል የገባሐው የዲሞክራሲ ምህዳር ማስፋት ከንቱ ቀርቷል ከተኛህበት ባንን" ብሎታል።
