Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ ትግራይ ዉስጥ በህወሓት ላይ ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ እያተካሄደ ይገኛል!!!!

Posted: 19 Oct 2019, 13:38
by Hameddibewoyane
ትግራይ ዉስጥ በህወሓት ላይ ታላቅ ተቃውሞ ሰልፍ እያተካሄደ ይገኛል። ሰለማዊ ሰልፍ የወጡት ምክንያትም ህዉሓት የእንደርታ ህዝብ መሬት እየዘረፈ እና የእንደርታ ቤቶቹም እየፈረሱ ለዘመዳቸዉ የአድዋ እና የአኩሱም ህዝብ እየሰጡት መሆናቸዉ ይታወቃል። የአድዋ ህዝብ እና የእንደርታ ህዝብ በሁለት ተከፍሎ ይገኛሉ። የጸትታ ፖሊሶች ራሱ በሁለት ተከፍሎዋል።

በስድብ እና በጥላቻ የሚታወቁት የህዉሃት ደጋፍዎች የሆኑ አድዋ አክሱም ሽረ ለራሳቸዉ እንደ ትግሬ ሲጠሩት፣ ለእንደርታ ለተምቤን ለራያ ህዝብ ዶግሞ የአማራ ዘመዶች ወይም የአማራ ጎሮቤት ባንዳ ብለዉ ይሰድብናል።