ታከለ ጎማን በትምህርት ሰበብ ልትባረር ነው ። ግን ሚሥጥር ነው።
Posted: 18 Oct 2019, 14:22
የነ አቡሽ ሠፈር ጨዋታ በየ አቅጣጫው ታኬ አልተነሣም ትላለች። ሳምንት ከቆየ ግን ታያላችሁ። ምክኒያቱ ግን የጌቶቹን ቋንቋ መጠቀሙ ብቻ ነው። በአብይ በኩል ታከለ ከዚህ በላይ አይጠቅምም። mission accomplished. The same will happeno on other Opdo members too.