ሐዋሳ ለአዲሱ ለሚመሰረተው ክልል ዋና ከተማ እንድትሆን ወሰነ: ግን ከፍተኛም ተቃውሞ አስተናግዷል:: እና እንዴት ይታያል?
Posted: 18 Oct 2019, 12:58
በምርጫው የሚኖረውን ማጭበርበር እንዳለ ሆኖ ሐዋሳ ለሲዳማ ክልል ዋና ከተማ እንደትሆን ወስኗል:: ድምፁም:
ተቃውሞ ......50
ድጋፍ........168
ድምፀ ተአቅቦ ......22
በዚህ ሂሳብ ማፅደቅ ይቻላል?
ተቃውሞ ......50
ድጋፍ........168
ድምፀ ተአቅቦ ......22
በዚህ ሂሳብ ማፅደቅ ይቻላል?