ኣብ ከተማ መቐለ ንጾታዊ መጥቓዕቲ ደቂ ኣንስትዮ ንምቕዋም ዝተመደበ ሰልፊ ተከልኪሉ
ጥቅምቲ 17, 2019
መቐለ —
ኣብ ክልል ትግራይ ኣብ ልዕሊ ደቂ ኣንስትዮ ዝኻየድ ፆታዊ መጥቃዕቲ ንምቅዋም ኣብ ዝመጽእ ሰንበት ኣብ ከተማ መቐለ ክካየድ ተተሊሙ ዝነበረ ሰላማዊ ሰልፊ ምምሕዳር’ታ ከተማ ምክልካሉ ኣተሓባበርቲ እቲ ሰልፊ ይገልጹ::
ንሶም ብተወሳኺ መንግስቲ ኣብ ልዕሊ ደቂ ኣንስትዮ ዝበፅሕ መጥቃዕቲ ንምክልኻል ድልው ከምዘይኮነ ዘርኢ እዩ ይብሉ::
ምምሕዳር ከተማ መቐለ ብወገኑ ነቲ ሰላማዊ ሰልፊ ሓላፍነት ዝወስድ ትካል ክህሉ ኣለዎ ኢና ዝበልና እምበር ኣይከልከልናን ኢሉ::
https://tigrigna.voanews.com/a/ኣብ-ከተማ-መ ... 28433.html
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Terrorist-Tigray-Tplf Deny Their Ppl From Protesting: ኣብ ከተማ መቐለ ንጾታዊ መጥቓዕቲ ደቂ ኣንስትዮ ንምቕዋም ዝተመደበ ሰልፊ ተከልኪሉ!!!
አቶ ግርማይ ሠላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ጥያቄ ላቀረቡት ግለሰቦች የሕጋዊ ድርጅት ማህተም ያለው የድጋፍ ደብዳቤ እንዲያመጡ ከመጠየቅ በዘለለ ሰልፍ ማካሄድ አልከለከልንም ሲሉ ግለሰቦቹ ያቀረቡት ደብዳቤ ማህተም እንደሌለው ገልፀዋል።የመቀሌ ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ግርማይ ተስፋይ፤ "ሰልፍ ለማካሄድ ጥያቄ ላቀረበ ሁሉ ማስተናገድ አይቻልም።
ዓላማው መታወቅ አለበት" ብለዋል።
ኃላፊው አክለውም ሰልፉን ለማካሄድ የሲቪክ ማህበረሰብም ይሁን የመንግሥት ድጋፍ ያለው ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው ብለዋል።
ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ ነው የሚሄደው፤ አዲ ዳዕሮ የተፈጠረውን ነገር ማንሳት ይቻላል" የምትለው ዶ/ር ሄለን ምንም እንኳን ግለሰቡን የተመለከተ የተለያዩ ወሬዎች ቢወሩም፤ አንዲትም ሴት ትሁን 50 ሴቶች
መደፈራቸውን ሄደው መናገራቸውን ታስታውሳለች።
https://www.bbc.com/amharic/news-50080786