Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: Breaking News:-- The Famous Gonder University President Spy Of Dedebit Woorgach Agga*me T.P.L.F. Arrested.

Post by Dawi » 18 Oct 2019, 21:51

Tog,

ምንድን ነው ረዳት ፕሮፌሰሩ ያደረገው?

ዳቦ መስጠት ጥፋት ነው?

የሐይማኖት መፃሕፍት፣ ጫት፣ ዕፀፋርስ (1 ጆይንት) ፣ ኤሎክትሮኒክስ (ቻርጀር ምናምን) ቢይዝስ?

ምን ሕገ ወጥ ነገር ሠራ?

እንደኔ የ"ዘረኝነት" ፍረጃ ይመስለኛል፤

ያሳዝናል፤ በጣም እየወረድን መጥተናል ማለት ነው ።
Tog Wajale wrote:
17 Oct 2019, 16:45

Post Reply