Page 1 of 1

አስገራሚ ፍጻሜ!

Posted: 17 Oct 2019, 16:07
by Hameddibewoyane
50 ሴቶችን የደፋረ የትህነግ የፀጥታ አባል በ6ሺህ ብር ዋስ የምትፈታ ለ70 እንደርታ ገበሬዎች ጥብቅና የቆሙ ጀግኖች የ10ሺህ ብር ዋስ የሚጠየቅባት ትግራይ የህዝቡ መኖሪያ ሳትሆን የስብሐት ነጋ እና የጓደኞቹ የግል ንብረት ናት ስንል ከመሬት ተነስተን አይደለም ለማንኛውም እስኪ "አዬኹም ናይና" በሉ ምድረ ማፈርያ።