Page 1 of 1

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከመ/ር ታዬ ቦጋለ ብዙ፣ ብዙ የሚማረው ነገር አለ ፤ እነሱም !

Posted: 17 Oct 2019, 00:45
by Horus
ሙሉ በሙሉ በራስ አምኖ እውነትን መናገር ፤ ባፍ ጣፍጦ በሆድ አለ መምረር ፤ አቢይ ኦሮሞ ሆኖ፣ ኦሮሞ እየሾመ ፣ ኦሮሞ እየሻረ የውነት መሪ ሊሆን አይችልም !

ታዬ ማለት ህሊና ማለት ነው ። እሱም እወነት ማለት ነው ።

አንዱ ትልቁ የኢትዮጵያ መሪ ማለት ይህ ሰው ነው ፣ እሱን መሰል ሰው ነው