ሰበር መረጃ፡ የጸጥታ መደፍረስ የተስተዋለባቸውን የአማራ ክልል የፌዴራል የፀጥታ ኃይል ህጋዊ እርምጃ ወስዶ እንዲያረጋጋ መመሪያ ተላላፈ
የጸጥታ መደፍረስ የተስተዋለባቸውን ማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ ጎንደር ከተማና ቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድርን የፌዴራል የፀጥታ ኃይል ህጋዊ እርምጃ ወስዶ እንዲያረጋጋ መመሪያ ተላላፈ። ሙሉ መግለጫዉን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ http://bit.ly/2OTScRG
Re: ሰበር መረጃ፡ የጸጥታ መደፍረስ የተስተዋለባቸውን የአማራ ክልል የፌዴራል የፀጥታ ኃይል ህጋዊ እርምጃ ወስዶ እንዲያረጋጋ መመሪያ ተላላፈ
netsi wrote: ↑16 Oct 2019, 15:13የጸጥታ መደፍረስ የተስተዋለባቸውን ማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች፣ ጎንደር ከተማና ቅማንት ብሔረሰብ አስተዳድርን የፌዴራል የፀጥታ ኃይል ህጋዊ እርምጃ ወስዶ እንዲያረጋጋ መመሪያ ተላላፈ። ሙሉ መግለጫዉን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ http://bit.ly/2OTScRG