-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መግለጫ!
"የህወሓት መግለጫና የሶማሌ ህዝብ
"ከህወሃት መግለጫ የተገነዘብኩት ይህች ድርጅት እነሶማሌና አፋር ወደ ኢህአዴግ ቢዋሃዱ ኢትዮጵያ ትበተናለች ብላ ማመኗ ብቻም ሳይሆን ዘላለማችንን በሀገር ጉዳይ የበይ ተመልካችና አጨብጫቢ ሆነን እንድንቆይ የምትሻ የማታፍር የማታምር አይነደረቅ መሆኗን ነው። የሶማሌ ህዝብ በህዝብ ብዛትና በቆዳ ስፋት ከትግራይ የሚበልጥ ሆኖ አጋር እየተባለ መቀጠሉን በይደር ይቆይ ትልና ውህደት ከመጣ ለእኛ ስጋት ስለሆነ ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ትለናለች ይህች ፈርሳም ድ—ራሽዋይጥፋና—ርጅት! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች፣ እኛም ወደ መሀል ፖለቲካ መጥተን የኢትዮጵያን አንድነት እናጠናክራለን።
እናንተ ስትበሉ ሌላው ምራቁን የሚውጥበት፣ እናንተ ስትጫወቱ ኦቨር ቤንች ሆኖ የሚቆዝምበት ዘመን አብቅቷል። ይህ ካልሆነ ኢትዮጵያ ትበተናለች ብለን አንፎክርም! ኢትዮጵያን ይዘን፣ ኢትዮጵያውያንን አስተባብረን ህወሃትን በትነን ኢትዮጵያን ወደቀጣይ ትውልድ አበልፅገን እናስተላልፋለን!!! ይኸው ነው!!!
የሶማሌው አንበሳ ሙክታረቪቺ"