Page 1 of 1
የእንደርታ ህዝብ መሬቱ እየተዘረፈ እና ቤቶቹም እየፈረሱ ናቸው!!!!
Posted: 16 Oct 2019, 08:10
by Hameddibewoyane
የ እንደርታ ህዝብ መሬቱ እየተዘረፈ እና ቤቶቹም እየፈረሱ ናቸው።የተዘረፈው መሬት ደሞ ለ ስብሓት ነጋ ሰፍሪዎች በነፃ እየተሰጠ ነው። እነዚ ቤቶች ዛሬ ጥዋት ልዩ ስሙ ስራዋት በሚባል ቦታ እየፈረሱ ያሉ ቤቶች ናቸው። የእንደርታ ሕዝብ ዶ/ር አብይን ምነው የትግራይን ህዝብን ረሳህው እያለ ነው!!!!!

Re: የእንደርታ ህዝብ መሬቱ እየተዘረፈ እና ቤቶቹም እየፈረሱ ናቸው!!!!
Posted: 16 Oct 2019, 08:43
by Hameddibewoyane
በአንድ ቀን ብቻ በትግራይ ልዩ ሃይል የታጀቡ ዶዘሮች 600 ቤቶች ከነ ንብረታቸው አውድመዋል። ቤቱ በሚፈርስበት ወቅት ሕጻናትና እናቶች ደግሞ ለከፍተኛ የስነልቦና ችግር ተጋልጠዋል።

Re: የእንደርታ ህዝብ መሬቱ እየተዘረፈ እና ቤቶቹም እየፈረሱ ናቸው!!!!
Posted: 16 Oct 2019, 10:04
by Hameddibewoyane