Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Oct 2019, 07:14

ትግራይ ውስጥ የ ባርያ ንግድ አለ ብላቹ ታምኑ ይሆን? አዎ እውነት ነው። ትግራይ ውስጥ በዚህ ዘመን ሰው እንደባርያ ጉልበቱ ይሸጣል።የ ጉልበት ሽያጭ የሚደረግበት ቦታ ሑመራ ሆኖ ሰለባዎቹ ደሞ የ ሑመራ ታራሚዎች (ከ 1600 በላይ ሰዎች) እና የ ወልቃይት ታራሚዎች (ከ 1200 በላይ ሰዎች) ናቸው።ታራሚዎቹ የ ኢንቨስተሮችና የ ኢፈርት ሰሊጥና ጥጥ ካረሙ እና ካጨዱ በኋላ ምንም ሳንቲም ሳይከፈላቸው ወደ እስርቤታቸው እንዲመለሱ ይደረጋል።አንዳንድ ኢንቨስተሮች ለ ማረምያ ቤቱ እንዲከፍሉ ይደረጋል ነገር ግን ብሩ እስረኛቹ ጋር ኣይደርስም።ኢትዮጵያ የፈረመችው አለማቀፍ የ ሰብኣዊ መብቶች ድንጋጌ ማንኛውም የሰው ፍጡር ( ታራሚም ይሁን ምርኮኛ) ሳይከፍሉ በነፃ ጉልበቱን መበዝበዝ የ ባርነት ስራ ነው ይላል።....ይሄ መረጃ 100% እውነት ነው።ጉዳዩን ማጣራት የሚፈልግ ሚድያ ወይ የሰብኣዊ መብቾች ተሟጋች ድርጅት ካለ ሑመራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀርባ ያለውን እስርቤት ድረስ ሂዶ ታራሚዎቺን መጠየቅ ይችላል።...ጥያቄው ቀላል ነው። "ስትሰሩ ይከፈላችሃል ወይስ ኣይከፈላችሁም?" ብሎ መጠየቅ ብቻ ነው? ይከፈለናል ካሉ ይሄ መረጃ ወሸት ይሆናል።ኣይከፈለንም ካሉ ደሞ "ባርያ" ናቸው ማለት ነው።

zemichael
Member
Posts: 6
Joined: 14 Oct 2019, 10:46

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by zemichael » 16 Oct 2019, 08:38

በጣም ያሳዝናል የግፍ ፅ ሞልቶ ፈሷል፣ እነዚህ አረመኔዎች የተከሉብን ስረዓት መቼ እንደሚፋታን ፈጣሪ ይወቀዉ!!

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Oct 2019, 10:07

ትህነግ የራያ ወጣት ለማንነቱ እንዳይታገል እና እራስ በራሱ እንዳያስተዳድር ሆን ብላ ከምታደርስባቸው አንዱ ተፅእኖ ጫት ነው በትግራይ ክልል ካሉ ከተሞቸ የራያ አከባቢ ወጣት በጫት በብዛት ሱስ ውስጥ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው ሌላው በሌሎቸ የትግራይ ከተሞች በህግ በኩል የተወገዘ እያለ ለምን ራያ አከባቢ በግፍ ጫት ቤት እና ሽሻ ቤቶቸ በዙ ትህነግ ሆን ብላ የራያ ወጣቶችን ሱስ ውስጥ በመዘፈቅ ስለ ነገ የማያስብ ትወልድ ለማድረግ ነው ወንድሞቼ ይህን አወቃችሁ ከዚህ ነገር እራሳችሁ አወጡ ስለማንነታችሁ እና እራስ በራስ የማስተዳደር ጥያቂያችሁን አስከብሩ ትህነግ አላማው እንዲሳካለት አንፍቀድለት የስካሁን ይበቃል ።

Amole-Chew
Member
Posts: 262
Joined: 13 Jul 2012, 12:45

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Amole-Chew » 16 Oct 2019, 11:46

ህዝባዊ ወያነ ባርነት ትግራይ

Digital Weyane
Member+
Posts: 9539
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Digital Weyane » 16 Oct 2019, 12:16

I will call my Weyane brother Awash to verify the veracity of this information. He is the most honest Digital Weyane.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9539
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Digital Weyane » 16 Oct 2019, 13:43

ኡኔ ጩራሽ የማይገባኝ ነገር ካለ፣ ሎምንድ ነው የወልቃይት፡ የራያና የሁመራ ወጣቶች የህወሃትን ዴሞክራስያዊ አገዛዝ የሚቃወሙት?? ዋይ ዋይ፣ ኡንዴ ሙን ነካቸው??? :roll: :roll:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Oct 2019, 14:14

የላይኛው ፍትሐዊ ዳኛ አንድ ቀን ይፈርዳል! ጀምበር ላንዱ ጨልማ ላንዱ በርታ አትቀርም! አፋር ሳሉ ባደረጉም ጊዜ እስረኛው ጨው እንድያወጣ ታደርግ እንደነበር በነፃ ማለት ነው እና ትህነግ ማን ብሏት!
Digital Weyane wrote:
16 Oct 2019, 13:43
ኡኔ ጩራሽ የማይገባኝ ነገር ካለ፣ ሎምንድ ነው የወልቃይት፡ የራያና የሁመራ ወጣቶች የህወሃትን ዴሞክራስያዊ አገዛዝ የሚቃወሙት?? ዋይ ዋይ፣ ኡንዴ ሙን ነካቸው??? :roll: :roll:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Oct 2019, 20:30

ትግራይ ውስጥ እስካሁን የ ባርያ ፍንገላ ስርዓት ኣለ።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9539
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Digital Weyane » 16 Oct 2019, 20:56

አንቴ ማፅሃፍ ማንበብ አትወድም ሆኖ ነው ኡንጂ፡ የህወሃት ማኒፌስቶአችን አፋር የትግራይ ግዛት ነው ቡሎ በቱክክል አስቀምጦታል። የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች አፋር የትግራይ ግዛት መሆኑን በደምብ ኡንዲረዱትና ኡንዲያስታውሱት በማሰብ፡ የዚሁ ድህረ ገፅ አንጋፋው ወያኔ ወንድሜ፡ አፋር በሚገኘው ወንዝ ስም ራሱን አዋሽ ብሎ በመሰየም የቦኩሉን ወያንያዊ ድርሻ እየተወጣ ነው። ።
Hameddibewoyane wrote:
16 Oct 2019, 14:14
የላይኛው ፍትሐዊ ዳኛ አንድ ቀን ይፈርዳል! ጀምበር ላንዱ ጨልማ ላንዱ በርታ አትቀርም! አፋር ሳሉ ባደረጉም ጊዜ እስረኛው ጨው እንድያወጣ ታደርግ እንደነበር በነፃ ማለት ነው እና ትህነግ ማን ብሏት!
Digital Weyane wrote:
16 Oct 2019, 13:43
ኡኔ ጩራሽ የማይገባኝ ነገር ካለ፣ ሎምንድ ነው የወልቃይት፡ የራያና የሁመራ ወጣቶች የህወሃትን ዴሞክራስያዊ አገዛዝ የሚቃወሙት?? ዋይ ዋይ፣ ኡንዴ ሙን ነካቸው??? :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9539
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Breaking News! የባርያ ንግድ ትግራይ ውስጥ እስካሁን አለ!!!

Post by Digital Weyane » 16 Oct 2019, 23:27

This was voted the best comment of the year in 2018, and it's worth posting it again to debunk the slavery allegations made against my democratic country of Tigray. Tell them brother Awash. Tell them the truth, you great son of Adwa!
Awash wrote:
23 Jan 2012, 15:26

But, we Ethiopians aren't so bad, are we? At least we're not gonna lock your people up in metal shipping containers or underground cells. You can also worship what ever religion you want to worship. And, when you come out of prison, you can still have your mental faculties intact to pursue higher education in Ivy league college in the U.S. Best of all, you will have your culture and customs respected and preserved for generations to come.

There you have it! My Weyane brother Awash is absolutely right. The prisoners you see loaded onto the lorries in the picture are actually heading towards the US to get higher education in ivy league colleges. In our country Tigray that's how we rehabilitate prisoners, because we respect their human rights.

Post Reply