Page 1 of 1

1:59:40 No Human Is Limited !! የሰው ልጅ ስኬት ወሰን የለውም !!!

Posted: 15 Oct 2019, 23:40
by Horus
በሞተ ነገር አምነው፣ በሌለ ሪያሊቲ ተማምነው ፣ በሻከተ ባህል ኮርተው ፣ የስኬት ምንነት ሳያውቁ፣ በውድቀት ምናብ ተጉዘው በጭለማ ራሳችውን ፣ ሌላውን፣ አገሩን ለሚያምሱ ያባሻ ደናቁርት አይን ከፋች ይሆን ዘንድ !!! ያረጀ፣ የሞተ፣ በድን ባህል በሉት ማንነት የ115 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊ እስር ቤት ውስጥ ለሚማቅቁ አይን ከፋች ይሆን ዘንድ !!!


Re: 1:59:40 No Human Is Limited !! የሰው ልጅ ስኬት ወሰን የለውም !!!

Posted: 16 Oct 2019, 00:25
by Horus