Page 1 of 1
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 15 Oct 2019, 14:10
by netsi
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያበረግግ አመሸ
Posted: 15 Oct 2019, 14:17
by Ethoash
ሕዝብ የሚጠጣ ውሃ የለውም ይህ ደግሞ ውሃ ይደፋል። ጡር እንዳይዘው ንገሩት። ምን ፈረንጅ ፈረንጅ ያረገዋል ። ዝም ብለህ መፅሐፍህን ችርችር በሉት። ሁለትኛ ነገር ትራፊክ ሊይዘው ይገባል ይት አለ የከባድ መኪና ማሽከርከሪያው ፍቃድ ። የታለ ኢንሹራሱ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያበረግግ አመሸ
Posted: 15 Oct 2019, 14:27
by netsi
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያበረግግ አመሸ
Posted: 15 Oct 2019, 14:33
by AbebeB
Ethoash wrote: ↑15 Oct 2019, 14:17
ሕዝብ የሚጠጣ ውሃ የለውም ይህ ደግሞ ውሃ ይደፋል። ጡር እንዳይዘው ንገሩት። ምን ፈረንጅ ፈረንጅ ያረገዋል ። ዝም ብለህ መፅሐፍህን ችርችር በሉት። ሁለትኛ ነገር ትራፊክ ሊይዘው ይገባል ይት አለ የከባድ መኪና ማሽከርከሪያው ፍቃድ ። የታለ ኢንሹራሱ
Ethoash,
ይህን ሀሳብ ማቅረብ ያለብህ ሕግ ለሚያውቅና ለሚያከብር ሀገርና መሪ ብቻ ነው። የጉራጊውን ልጅ አብይ አመድን ይህ አይመለከተውም። ያለቦታው ምክርህን ብታቆም ይሻላል።
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 15 Oct 2019, 14:55
by Hellen
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 16 Oct 2019, 00:26
by Hellen
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 16 Oct 2019, 01:26
by Dawi
ኢሕአደግ የታወቀው በ"ቱልቱላ" ብዛት ነው፣ ወሬና ዘረኝነት "ትሬድ ማርኩ" ሆኖ ቆይቷል፤
አብይ የሕዳሴ ግድብ ሕሳቤን ለማስቀጠል "ዐንድነት" ፖርክን በፍጥነት በመጨረሰ፣ ችግኝ ተከላን ከነመንከባከቡ በተግባር በማሳየት ተያይዞታል፤
ይህም ከሜቴክ "ምናብ" ዐለዐቅም ግልቢያ በተለየ መልኩ፣ ምርታማና ተግባራዊ፣ በዐይን ሊታይ የሚችል ዐትራፊ ክንውኖችን በሥራ እያሳየ ነው፤
"ትራክ" መሸፎርን በውትድርናው ዘመን የቀሰመው ይመስላል፣ በዚያውም የሥራ ክቡርነትን በማስተማር ቀበሌውን አስደምሟል።
Cheers!
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 16 Oct 2019, 05:43
by TGAA
It is really entertaining to see bunch of air head weyannes talking nonsense over each other.
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 16 Oct 2019, 10:00
by Hellen
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 17 Oct 2019, 10:31
by Hellen
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 19 Oct 2019, 13:42
by Ethoash
Dawi wrote: ↑16 Oct 2019, 01:26
ኢሕአደግ የታወቀው በ"ቱልቱላ" ብዛት ነው፣ ወሬና ዘረኝነት "ትሬድ ማርኩ" ሆኖ ቆይቷል፤
አብይ የሕዳሴ ግድብ ሕሳቤን ለማስቀጠል "ዐንድነት" ፖርክን በፍጥነት በመጨረሰ፣ ችግኝ ተከላን ከነመንከባከቡ በተግባር በማሳየት ተያይዞታል፤
Cheers!
ምን አጠጣ ትላለህ በጎርፍ አጥለቀለቃቸው አትልም ። የመንገድ መጥሪጊያ መኪና ይዞ የምን አታክልት ማጠጣት ነው። የውሃውን ሀይል አታይም ውይ ።።። ጥረት ጥሩ ሆኖ ሳለ ይህን ስራ ለስራ ፍቶች ለመንገድ ተዳዳሪዎች ቢስጥ በትንሽ ባርሜል በማረግ በእጅ እየገፉ በቀስታ ቢያጠጡ ምን ነበረበት። በስፈር ስፈር ተከፋፈለው ቢይዙት ምን ነበረበት። እራሱ በቀጣሪነት ቢይዛቸው ስራ ክቡር እንደሆነ ያሳየን ነበር።
ይህ ብቻ አይደለም የተፈጥሮ ማዳበሪያም አዳበረው ለዚህ ተግባር የሚያረጉ ። የችግን ማፍያዎችን ለሁሉም አዲስባባዎች በመሽጥ እያንዳንዱ አጥር ጊቢውን በአበባና በፍሬ ስጪ ችግኞች እንዲያሳምርና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማደረግ እየተሻለ ። የምን ድራማ ልዕል መሆን ነው።
እሺ እራሱ ያጠጣው ስንት ግዜ ልችል ነው በየውሩ ወይስ በአመት ነው የሚያጠጣው ። እሱ ሊያጠጣ ሲመጣ ስንት ውጪ ነው የሚወጣው። አረ ስንቱን ስራ ስርቶ ይችለዋል ። እሉን አዋቂ እንዳይሆን።።። ስራን ለስዎች መስጠት መቻል አለበት እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ውሃ ማጠጣቱ ግን ዘለቀታዊ እንዲሆን ብልጥ ሆኖ የመንገድ አዳሪዎችን ስራ መፍጠር መቻል አለበት።
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 19 Oct 2019, 14:12
by asse12
netsi wrote: ↑15 Oct 2019, 14:10
ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 19 Oct 2019, 14:16
by Dawi
Ethoash wrote: ↑19 Oct 2019, 13:42
ምን አጠጣ ትላለህ በጎርፍ አጥለቀለቃቸው አትልም ።
Ethoash,
I hear you!
You're looking at it from a different level; I can't argue with that.
Good advice for the PM to look into!
Ethoash wrote: ↑19 Oct 2019, 13:42
ምን አጠጣ ትላለህ በጎርፍ አጥለቀለቃቸው አትልም ። የመንገድ መጥሪጊያ መኪና ይዞ የምን አታክልት ማጠጣት ነው። የውሃውን ሀይል አታይም ውይ ።።። ጥረት ጥሩ ሆኖ ሳለ ይህን ስራ ለስራ ፍቶች ለመንገድ ተዳዳሪዎች ቢስጥ በትንሽ ባርሜል በማረግ በእጅ እየገፉ በቀስታ ቢያጠጡ ምን ነበረበት። በስፈር ስፈር ተከፋፈለው ቢይዙት ምን ነበረበት። እራሱ በቀጣሪነት ቢይዛቸው ስራ ክቡር እንደሆነ ያሳየን ነበር።
ይህ ብቻ አይደለም የተፈጥሮ ማዳበሪያም አዳበረው ለዚህ ተግባር የሚያረጉ ። የችግን ማፍያዎችን ለሁሉም አዲስባባዎች በመሽጥ እያንዳንዱ አጥር ጊቢውን በአበባና በፍሬ ስጪ ችግኞች እንዲያሳምርና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማደረግ እየተሻለ ። የምን ድራማ ልዕል መሆን ነው።
እሺ እራሱ ያጠጣው ስንት ግዜ ልችል ነው በየውሩ ወይስ በአመት ነው የሚያጠጣው ። እሱ ሊያጠጣ ሲመጣ ስንት ውጪ ነው የሚወጣው። አረ ስንቱን ስራ ስርቶ ይችለዋል ። እሉን አዋቂ እንዳይሆን።።። ስራን ለስዎች መስጠት መቻል አለበት እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ውሃ ማጠጣቱ ግን ዘለቀታዊ እንዲሆን ብልጥ ሆኖ የመንገድ አዳሪዎችን ስራ መፍጠር መቻል አለበት።
Re: ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ በቀይ ሽብሩ ሲኖትራክ መኪና አ/አ ልደታ ላይ ህዝብን ሲያስበረግግ አመሸ
Posted: 19 Oct 2019, 15:05
by Maxi