Page 1 of 1

Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 10:44
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 10:49
by Revelations





Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 11:26
by Follower
It's agames desperate action ,does hawzen bombings ring a bell.

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 11:45
by Ethoash
reallbull

እንኳን ደስ ያለህ ለስርግና ምላሽህ በደና አደረሰህ።

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 11:57
by Revelations

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 12:09
by Revelations

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 12:23
by Ethoash
ኦሮሞውና አማራውን አባልተህ ጨረስክ አሁን ደግሞ ወድ አፋሩ ዞርክ። ግጭት ምን ግዜም ይሆራል ፤ ለአፋሮች ከወንድሞቻቸው ጂቡቲ ጋራ ደም መቃባት ሳይሆን ስራ ነው የሚፈልጉት። የስራ መስክ ይከፈትላቸው ከስሩ ምን ግጅቱን እንደቀስቀስው የሚያጠና ቡድን ከሁለቱም በኩል ይቋቋም አለቀ ደቀቅ።

አሜሪካ የራሽያን የጦር እሮፕላን የቻንንም እንደዚሁ በሰህተት መታ ፤ ጦርነት ሁለቱ አልገጠሙም ሰህተት መኖኑ ታውቆ ነገር አበረዱ ። እኛው ደደብ ደግሞ ነገር ያጋግላል።

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 17:29
by Revelations
ለቸኮለ! የዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 4/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ከቀናት በፊት በአፋር ክልል ሰዎች የሞቱበት ጥቃት አንዳንድ ሜዲያዎች እንደሚዘግቡት የአፋርና ኢሳ ጎሳዎች የተለመደ ግጭት አይደለም ሲሉ የክልሉ ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ ለአማራ ብዙኻን መገናኛ ተናግረዋል፡፡ ታጣቂዎቹ እንደ አልሸባብ ፊታቸውን በጨርቅ የሸፈኑ፣ ጥቁር አርማ የያዙ ነበሩ፡፡ ተሸከርካሪዎቻቸው የሱማሌላንድ ሰሌዳ ቁጥር ነበራቸው፡፡ መከላከያ ሠራዊት አልገባም፡፡ ዛሬ በአዋሽ አርባ፣ አፋምቦና ገዋኔ ከተሞች መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት እንዲያስጠብቅ በሰልፍ ጠይቀዋል፡፡

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 17:47
by Revelations

Re: Protest in Afar [PHOTO]

Posted: 15 Oct 2019, 20:21
by Revelations