በአዲስ አበባ የወጣቶች ተዘዋወሪ ፈንድ ቆመ!
Posted: 15 Oct 2019, 10:33
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ ተጀምሮ የነበረው የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ከኹለት ሳምንት በፊት እንዲቆም ተደረገ። ፈንዱ የቆመበት ምክንያትም እስካሁን በተዘዋዋሪ ፈንዱ የተሰጠውን ገንዘብ ለመለየት እንደሆነ ከተማ አስተዳደሩ ቢገልፅም ወጣቶች ግን ቅሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ።
ከፈንዱ ተጠቃሚ ለመሆን ከሚጠብቁ ወጣቶች መካከል በ2011 በሲቪል ኢንጂነሪንግ የተመረቀው ዳዊት ተስፋዬ እንደሚለው “መንግሥት ተደራጅተን እንድንሠራ የሥራ ዕድል ከመፍጠሩም ባለፈ ገንዘብ ድጋፍ እንደሚደርግልን ተነግሮን የሚጠበቁብንን ነገሮች በሙሉ አቅማችን አሟልተን፤ ከአንድ ወር በላይ እንደጠበቅን እና በተለይም በውድ ዋጋ የመሥሪያ ቦታ ተከራይተን ከፍተኛ ወጪ ላይ ብንሆንም ፈንዱ ግን ሊለቀቅልን አልቻለም”.........................
www.ethiospeaks.com/fullPost.php?id=179&seen
Ethiospeaks is an Ethiopian based blogging website aimed at creating a platform for Ethiopian activists, bloggers, journalists and concerned personnel to write and participate in economic,social, political and other aspects happening in Ethiopia. Lets share your thoughts with fellow Ethiopians.
www.ethiospeaks.com