-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: INTERESTING: The Amhara region is deviously moving it's capital city from Bahirdar to Addis Ababa
That is the right move. In a city where 68% are Amaras, I am surprised why TPLF boys are trying to misrepresent the facts.
Re: INTERESTING: The Amhara region is deviously moving it's capital city from Bahirdar to Addis Ababa
የዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ሲሉህ እካ ለራሳቸው የተንደላደለ ቦታ ገንብተው ሊንፈላሰሱ ነው እንጂ የአማራ ክልልን ግንባት በጎጆ ቤት ሆነው መገንባት አይችሉም ውይ ። አዲሳባ ወስጥ ተቀምጠው ምን ለጎንደርና ለጎጃም ሕዝብ ሊፈይዱት ነው። ከአዲሳቤ ጋራ አሽሼ ገዳሜ ከማለት በስተቀር። ይህ ድርጅት ምን አለ በሉኝ የስራውን ፎቅ በማከራየት ተሾሚዎቹ የናጠጠ ኑኖ አዲስ ውስጥ ይኖራሉ። በእርግጥ ነው የአበል ይቀበላሉ ከቅያቸው ስለራቁ ። የመሆርያ ቤት መኪናም ይስጣቸውና ተፈላሰው ይሆራሉ።Za-Ilmaknun wrote: ↑15 Oct 2019, 11:27That is the right move. In a city where 68% are Amaras, I am surprised why TPLF boys are trying to misrepresent the facts.
ምን አለኝ በዚህ አስር አመት ውስጥ ትግሬ ጃፓን ስት ሆን በተስረቅ ብር ነው ብለህ እንዳታለቅስ ።ከአሁኑ ተነግሮሃል