Page 1 of 1

የሰንደቅ አላማን ክብር ሁሉም ይወቅ እእምሮየሌለው ቄሮም ቢሆን። ጀዋር አመድ

Posted: 14 Oct 2019, 15:15
by Jirta
ሰንደቃላማችን የሉአላዊነታችን መገለጫ ነው

*ሰንደቅ ዓላማ ሀገራችን የተመሠረተችባቸውን እርስ በርስም ሆነ ከሌሎች ጋር የሚያገናኙንን እሴቶች ሁሉ የሚያሳይ ነው፤

* እኔ ባደግኩባት ኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ሲሰቀልም ሆነ ሲወርድ ዜጎች ቆመው የሚያከብሩት ነበር፤ የዛሬው ቀን ለሰንደቅ ዓላማችንን ክብር መመለስ የሚችል መሆን አለበት፤

* ለልጆቻችን የሰንደቅ ዓላማን ክብር እናስተምር
* ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን መገለጫ እንጂ በፖለቲካ ምክንያት የልዩነታችን መገለጫ መሆን የለበትም

* ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማችን ሲውለበለብ ከክልል አርማዎች ሁሉ ከፍ ብሎ የሚታይ መሆን አለበት

* አትሌቶቻችን ሰንደቅ ዓላማችንን ከፍ አድርገው በማሳየት ነው ክብራችንን የሚገልጹት

*ሀገራችን ኢትዮጵያ ጀግኖችን ትፈልጋለች፣ ግጭትን የሚደግሱ ሳይሆኑ የሰላምን ውድነት የሚሰብኩ፣ ልዩነትን ሳይሆን አንድነትን የሚሰብኩ፣ ሀገሬን የሚሉ ዜጎችን ትፈልጋለች

* እልፍ አዕላፍ የተሰዉላትን ሰንደቅ ዓላማ እኛ ዛሬ አንድ ሆነን ብዙ ተዓምሮችን እንሥራላት

* የክብራችን መገለጫ የሆነው ሰንደቅ ዓላማ ለዘለዓለም ከፍ ብሎ ይውለብለብ!