ችግር ተፈጥሯል: አብይ ሊያታልለን እየሞከረ ነው: ከግብጽ ጋር በድብቅ የሚያረገው ድርድር አንገቱን እንደሚያሳንቀው ማወቅ አለበት!
Posted: 14 Oct 2019, 12:11
እየመጡ ያሉት ወሬዎች ደስ አይሉም:: ራሺያ አብይንና አል ሲሲን ልታደራድር ነው::
እንደሚባለው: የአባይ ግድብ ከ 6 ጊጋ ዋት ወደ 4.7 ጊጋ ዋት እንድያመነጭ ሊደረግ ነው:: ከ 16 ተርባይን ወደ 10 ለምን? ለምን አገራችን ለውጭ ኃይል ትንበረከካለች?
ለምን አቡ ዳቢ የአብይን ማሸነፍ አስፈነደቃቸው?
የቤተመንግሥቱ እድሳት የተፈፀመው በማን ወጪ ነው? በምን ውለታ ነው ብር የሰጡን? እንዴት አገራችን በልመና ቤተመንግስት ታድሳለች? ለምን ከራሳችን ወጪ አይደረግም?
ለምን እነ ጀነራል ተፈራ ማሞ አሁን ተፈቱ? የሆነማ ነገር አለ? ነገሮችን ለማለዘብ ነው::
ማነው ኢንጂነር ስመኘውን የገደለው? ይሄ ነገር በጣም አጠራጣሪ ነው::
እንዳትሞክራት: ይህ በዓይናችን የመጣ ነገር ነው::