በጋምቤላ ከተማ 38 ክላሽኒኮቭ ህገ ወጥ መሣሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል!
Posted: 14 Oct 2019, 11:29
በተለያዩ የጉምሩክ የፍተሻ ኬላዎች በየእለቱ በሚደረጉ ፍታሻዎች የህብረሰተቡን ማህበራዊ ህይወት አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ የኮንትሮባንድ እቃዎች ይያዛሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በዛሬው ቀን ከሕዝብ በተገኘ ጥቆማ በጋምቤላ ከተማ ኮድ 3 AA 55966 የሆነ FSR መኪና 38 ክላሽኒኮቭ ህገ ወጥ መሣሪያ በግለሰብ ግቢ ተደብቆ ባለበት በመከላከያ ሰራዊታችን ፌደራል ፖሊስ እና ጉምሩክ ሰራተኞች በጋራ በተሰራ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውሏል!
ምንጭ- ገቢዎች ሚኒስቴር


ምንጭ- ገቢዎች ሚኒስቴር

