Page 1 of 1

አማራ ወደ ራሱ እየተመለሰ ነው: እነ ጀነራል ተፈራ ማሞ እንዲለቀቁ ተወሰነ!

Posted: 14 Oct 2019, 10:15
by Abaymado
በዋስ እንዲለቀቁ ተወስኗል:; ህዝቡ በጣም ደስ ብሎታል::
ወደ ስራቸው እንደሚመለሱ ተስፋ እናረጋለን::
‘ምንጭ: amara mass media agency
!