Page 1 of 1

በአማራ ክልል የሚገኘው ትልቁና ተነቀሳቃሹ የኦህዴድ ንብረት/እቃ የሆነው ብአዴን መሆኑ ተጋለጠ!!

Posted: 12 Oct 2019, 12:30
by Maxi
በአማራ ክልል የሚገኘው ትልቁና ተነቀሳቃሹ የኦህዴድ ንብረት/እቃ የሆነው ብአዴን መሆኑ ተጋለጠ!! :lol: :lol: :lol:

አንዱ አማራ ክልል የሚገኙ የኦዴፓ ንብረቶች ብሎ አምስት ተቋማትን ጠቅሷል!

5ኛ) ብሎ የጠቀሰው "አዴፓ" ነው!

አዴፓ የኦዴፓ ቋሚ ይሁን ተንቀሳቃሽ ሀብት አልጠቀሰውም ግን!




Amanuel Kegne Tadi

አማራ ክልል ላይ የሚገኙ የኦሮም ንብረቶች

1.Oromiya International Bank
2. Oromiya ህብረት Bank
3. Awash Bank
4. Commercial Bank of Ethiopia (Oromiya)
5.ADP

Re: በአማራ ክልል የሚገኘው ትልቁና ተነቀሳቃሹ የኦህዴድ ንብረት/እቃ የሆነው ብአዴን መሆኑ ተጋለጠ!!

Posted: 12 Oct 2019, 12:42
by Maxi

Re: በአማራ ክልል የሚገኘው ትልቁና ተነቀሳቃሹ የኦህዴድ ንብረት/እቃ የሆነው ብአዴን መሆኑ ተጋለጠ!!

Posted: 12 Oct 2019, 13:06
by AbebeB
Maxi wrote:
12 Oct 2019, 12:42
Maxi,
I agree with slight comment. The right wing is QBO not ADP. Also the line joining ADP to OPDO should be broken line to mean ADP is alien but considered for a while.