Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

በአብይ አህመድ የሚመረው የጋሎች መንግስት ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን በሙሉ በኦሮሞያ ልዮ ሃይ ዘጋ!!

Post by Zreal » 12 Oct 2019, 07:15

በአብይ አህመድ የሚመረው የጋሎች መንግስት ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን በሙሉ በኦሮሞያ ልዮ ሃይ ዘጋ!!

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በአብይ አህመድ የሚመረው የጋሎች መንግስት ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን በሙሉ በኦሮሞያ ልዮ ሃይ ዘጋ!!

Post by Maxi » 12 Oct 2019, 12:14

የቄሮ መንግስት አብይ መንገዶችን በዚህ መልክ እያዘጋ ነው ። ይህን ለማፅዳት የሚፈጀው ቀን ና የሚወጣው ወጭ ሌላ መንገድ ያሰራል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአብይ አህመድ የሚመረው የጋሎች መንግስት ወደ አዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶችን በሙሉ በኦሮሞያ ልዮ ሃይ ዘጋ!!

Post by Ethoash » 12 Oct 2019, 12:31

እራስ ህ ያቦካህውን የጋገርከውን እራስ ህ ብላው

ትናንት የመቀሌ መንገድ ዘግተህ አነበረም ውይ። ሌባን ሌባ ቢስረቀው ምንኛ ቢገርመው።

ፋኖ መንገድ ዘጊ እራሱ ላይ ሲዘጋበት ኡኡታውን ለቀቀው አብይ ደረስልኝ አለ ፤ አብይ ስራ ፍት አረግዅ ውይ?

ረብሻ ልትቀላቀል መንገድ የሚያስከፍትልህ ? ልብ ካለህ ለምን ቄሮዎችን አትገጥማቸውም ። ለምንስ እስክንድር አያግዥህም

Post Reply