Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4591
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እረ የመንግስት ያለ: ኢንተርኔት ጨፈጨፈን! ቦቅቧቃ

Post by Abaymado » 07 Oct 2019, 22:51

መንግስት ምን እያሰበ ነው? ፍርሃት ሳይጨርሳቸው አልቀረም:: አዲሷ የቴሌ ተሽዋሚ ከመጣች ጀምሮ ቴሌው ተበለሻሽቷል::
በጣም ይቆራረጣል: youtube ማየት አይታሰብም: ፌስ ቡክ መክፈት አስቸጋሪ እየሆነ ነው::
ህዝብን ከፈሩ የሚሰሩትን በጥንቃቄ መስራት ነው:: በጭባጫ!