To Mereja(Revelati), TembienLiberation, MINILIK SALSAWI, Misraq ,Maxi, EwnetYashenifal, Horus , Digital Weyane , DDT,
Posted: 07 Oct 2019, 10:58
Kuasmeda,
TGAA ,
@@,
present,
ze_shewa ,
mollamo,
eden ,
Selam2119 ,
AND
Ato satan,
here is my last advice there is an Amhara saying
አንተ ኦሮሞን ስትትኗከል እነሱ በሶ የጭበጥ የምስልሀል ወይ፧
መንጋ ፤ ወሻ ስትለው ቅቤ የቀባህወ መስለህ ውይ ነፍጠኛ ሲልህ የሚከፋህ
ወሩን በሙሉ እሬቻን ለማደናቀፍ ስትሞክር፤ ስትጥር ኦሮሞ ደግሞ በተራው ወድ አንተ ጋ ጠጠርም የሚወረውር አይመስልህም ወይ።
ክብር ለማግኘት እኮ ክብር መስጥት መኖሩን ማወቅ አለበት ።
እክቲቪስቶች ታማኝ ለመነና አበበ ገላው። አሁን ምን ያረጋል በሬ ሲስርቅ ማልቀስ መቅጣት የነበረባቸው እንቁላል ሲስርቅ ነበር ።
አማራ በኦሮሞ ላይ ስልፍ በመወጣት እዛው ኦሮሞ ውስጥ በቋንቋ አትናገርም ብለው ሲዳፈሩ የት ነበሩ አክቲቪስት ታማኝ ለማኝ ። ምነው አማራው ብቻ ሲነካ ነው ብቅ የሚሉት የት ነበሩ ኦሮሞው ወሩን በሙሉ ሲነካ
አገራችን ውስጥ ስላም ለማወረድ እኮ በጣም ቀላል ነው
ሁሉም ጎመን በጤና ብሎ የሌላው መብት ሳይጋፋ ቢሆን አክብሮ ባይሆን ጎን ላይ ቆሞ የሎላውን መብት መንገድ አሳልፎ በስላም ተከባብሮ መኖር ሲቻል
ኦሮሞን ቆስቁሶ ፤ ትግሬን ነካክቶ አርፎ መተኛት አለ ወይ።
ለምሳሌ የትግሬዎችን ጉዳይ እንመልከት።
ከዓመታት በላይ ጎንደሬዎች በትግሬዎች ጉዳይ ጣልቃ በመግባት አገሩን ያወኩ አልነበረም ውይ።
ምነው ወልቃይት አማራ ነው ። የወልቅይት ደም ደሜ ነው ወዘት እንዴት ተረሳ ይህ ጣልቃ ገብነት አይደለም ውይ። ታድያ አማሮች ጣልቃ ከገቡ በወልቃይት ጉዳይ ወልቃይትን አስመላሽ ኮሜቴ አቋቁመው።።
ታድያ ለምን ይገርማቹሁዋል ትግሬዎችም በቅማንት ጉዳይ ገብተው ቢሮ ቢከፍትሏቸው።
ይህንን ነው የምለው ጎመን በጤና ።።። እኔ ትግሬዎች ወልቃይት ወስጥ ገብተው ሰው ሲያርዱ ዝም በሉ አላልኩም ግን የፍትክ መሬት ክፍፍልና አመዳደብ ላይ ትግሬዎች እና ወልቃይቶች ያለአማራ ጣልቃ ገብነት መፈፀም አለባቸው አለበለዚያ ትግሬዎችም በቅማንት ጉዳይ ይገባሉ። ሲገቡ ደግሞ ምንም እንዳትገረሙ።
አገራችን በስላም እንድትወልና እንድታደር አማራው ማረግ ያለበት በወስኑ ላይ መኖር አለበት ። ስለጁሀር አታውሩ ጁሁር ያለው ኦሮሞ ወስጥ ነው ያለው ጎንደር ልምጣ ካለ ግን ሌላ ጉዳይ ነው ። ጁሁር አርፎ ክልሉ ውስጥ ካለ የሱንም ስም ማንሳት አላስፈላጊ ነው።
ምንም ለግዜው እጅን ስለሚበላ ተናገረው ተናገርው ብሎ ። አማሮች ስለ ጁሀር በተናገሩ ቁጥር እድሜውና ስልጣኑ እያደገ የሚመጣ ይመስለኛል። ኦሮሞች ስለእማሮች ሊቀመበሮች አውርተው አያውቅም። ታድያ ለምን አማራ ነገር ይፈልጋል ነገር በሌለበት። ጁሁር ለኦሮሞ ጥሩ ካልሆነ ተውት ኦሮሞዎቹ አንቅረው ይትፉት። እናንተ የራሳቹሁን ክልል አሳድጉ።
ይህንን ነው የምላቹሁ አመስግናለው ስለ ስማች ሁኝ።