-
EwnetYashenifal
- Member
- Posts: 1701
- Joined: 30 Jul 2014, 12:46
ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበም፥ ተበላም፥ ተጨፈረም፥ ንግግር ተደረገም፥ ተጨበጨበም፤ እውነታው አንድ ብቻ ነው፦ አዲስ አበባ፥ የአማራው፥ የጉራጌው፥ የሱማሌው፥ የኦሮሞው፥ የትግሬውና የሌሎችም ናት።