ኦሮሞን እንመራለን የሚሉት መሪዎች፥ ደጉንና ምስኪኑን የኦሮሞ ብሔርን በከንቱ የማንነት ፖለቲካ ውስጥ ወጥረውት በታሪክ ታይቶ ወደማይታወቅ ረሀብና ችግር ውስጥ ይከቱታል ብዬ በጣም እሰጋለሁ።
Posted: 06 Oct 2019, 23:06