የዘንድሮ የ2019 የኢሬቻ በአል በአስመራ ከተማ በድምቀት ተከበረ። በአሉ የተከበረው ከአስመራ ከተማ አንድ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ሰው ሰራሽ ሃይቅ ዳርቻ መሆኑ ታውቆአል።
በዛሬው እለት የአስመራ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ኦሮሞዎች አንድም ሳይቀር ንቅል ብለው ወደ በአሉ ስፍራ ሄደዋል። በበአሉ ላይ የተገኙ ኦሮሞዎች ብዛት በጥቅሉ አንድ (1) መሆኑ ተረጋግጦአል። እሱም Gadaa Gabra'ab ነው።
Taatee Irreechaa Fulbaana 24, 2012
via @YouTube