Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ኢትዮጵያኖች ለሐገራችን በጣም ጨቃኝ ነን፣ እንዴት ይሄን ሁሉ እዳ አልብሰናት ለአገራችን አንዱም የስኳር፣ የስሚንቶ፣ የማዳበሪያ ፉብሪካ እንዴት ዋለ ያለሥራ? (ዶ/ር ወሮታው)

Post by Dawi » 05 Oct 2019, 22:21

ኢትዮጵያኖች ለሐገራችን በጣም ጨቃኝ ነን፣ እንዴት ይሄን ሁሉ እዳ አልብሰናት ለአገራችን አንዱም የስኳር፣ የስሚንቶ፣ የማዳበሪያ ፉብሪካ እንዴት ዋለ ያለሥራ? ይሄን ሁሉ እዳ ተሸክማለች አገራችን (ዶ/ር ወሮታው)


"እኔ ሀብታም ነኝ"! ይለናል ዶ/ር ወሮታው በዛብህ 8)

Check the whole video of this indigenous fellow, if you have time; he encourages entrepreneurship as a way out of poverty to Ethiopians.