Page 1 of 1

በአዲስ አበባ ጉዳይ እስክንድር ነጋና በቀለ ገርባ ፊትለፊት ተገናኝተዉ ያደረጉት የሞት ሽረት አስገራሚ ክርክር። ለማየት ሊንኩን ይጫኑ

Posted: 05 Oct 2019, 15:08
by Selam2119
በአዲስ አበባ ጉዳይ እስክንድር ነጋና በቀለ ገርባ ፊትለፊት ተገናኝተዉ ያደረጉት የሞት ሽረት አስገራሚ ክርክር። ለማየት ሊንኩን ይጫኑ

Re: በአዲስ አበባ ጉዳይ እስክንድር ነጋና በቀለ ገርባ ፊትለፊት ተገናኝተዉ ያደረጉት የሞት ሽረት አስገራሚ ክርክር። ለማየት ሊንኩን ይጫኑ

Posted: 05 Oct 2019, 21:37
by Abere
አይ በቀለ ገርባ ህዝብ ለስንት እንዳልጠበቀህ እንድህ ወርደህ ቀረህ። ምነው አምና በሞትኩ እንዳ እንዳማረብኝ ያለው እኮ ዐርበኛው ወዶ አልነበረም። ምነው ከእሥር እንዴተፈታህ ፓለቲካ በቃኝ ባልህ ነበር - ታሪክህ ህይወት ይኖረው ነበር። ሰው ጎሣ ካልሆነ በስተቀር በኢትዮጵያ መኖር አይችልም ትለናለህ። ለመሆኑ ከአንድ ጎሣ ብቻ ከተወለደው ኦሮሞ ፣ከተለያዩ ጎሣዎች የተወለደው ኦሮሞ አይበልጥም። እነርሱስ ወደዬት ይሂዱ። ከዚህ በፊት ጥንዶችን ከፍቅር ገበታ ላይ፣ ገዥ እና ነጋዴን ከገበያ ላይ እንድ ለያዩ እንድ ኳረፉ መከርህ። አንተስ ዕድሜህን ጨርሰሃል -ስንትም አልቀረህ ምን አለ ለሚመጣው ትውልድ ብታስብ።

Re: በአዲስ አበባ ጉዳይ እስክንድር ነጋና በቀለ ገርባ ፊትለፊት ተገናኝተዉ ያደረጉት የሞት ሽረት አስገራሚ ክርክር። ለማየት ሊንኩን ይጫኑ

Posted: 06 Oct 2019, 01:42
by Selam2119
Selam2119 wrote:
05 Oct 2019, 15:08
በአዲስ አበባ ጉዳይ እስክንድር ነጋና በቀለ ገርባ ፊትለፊት ተገናኝተዉ ያደረጉት የሞት ሽረት አስገራሚ ክርክር። ለማየት ሊንኩን ይጫኑ