Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14781
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 05 Oct 2019, 08:58
አቶ አስምሮም ለገሠ ለምን ወደ ዉሃ ኩሬው አብሮ ሄዶ ለቆሪጥ-እሬቻ አልሰገደም። ተሳስቷል ምናልባት የፀሃፊ ታድዎስ ታንታን መረጃ ከአዳመጠ በኋላ ሀሳቡን ቀይሮ ይሆን። አቶ ታዲዎስን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እንላለን - ለትውልድ ታሪክን ቆፍረው ስላስረዱ።