Page 1 of 1

ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 04 Oct 2019, 23:14
by Abaymado

ሽመልስ አባዲሳ “ነፍጠኞች የጋላን አከርካሪ እንደሰበሩ እኛም የነፍጠኛን አከርካሪ ሰብረን ...” ብሎ በኢረቻ ላይ የተናገረው ከፍተኛ ጫጫታን ፈጥሯል::
በመጀመርያ ይህ ሰው በል የተባለውን እንጂ አቅሙ ያለው አይመስልም:: ሲበዛም ጅል ይመስላል:: አብይ በእረቻ ላይ ብጥብጥ ይነሳል ብሎ ስላሰበ የተቀናበረች ትመስላለች::


ይህ ግን ለብአዴን የመጨረሻው ማስጠንቀቅያ ነው::

መላኩ አላምረው የአማራ ምክትል ኮሚኒኬሽን እንደህ ብሏል:
“የሰበረም ሆነ የተሰበረ/የሚሰበር ነፍጠኛ እንዲሁም የተሰበረ ሕዝብ አይተን አናቅም:: የተሰባበረች ሀገር ጠግነው በክብር ያቆዩዋት ሀገር እንጂ የትኛውን ሕዝብ የሰበሩም ሆነ በማንም የሚሰበሩ ነፍጠኞች አልነበሩም: የሉም: አይኖሩምም::”


የበፊቱ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አሳማሄኝ አስረስም እንዲህ ብሏል:
“እንደው ለመሆኑ ነፍጠኞች በከባድ መስዋትነት ይቺን አገር ባያቆዩዋት ኖሮ ኢረቻ በአዲስ አበባ ይከበር ኖሯል?ሆነ
ነፍጠኞች ላባቸውን ጠብ አድርገው አዲስ አበባን ባይገነቧት ኖሮ እርስዎ መስቀል አደባባይ ቆመው ማንነትዎን ይሰብኩ ነበር?
ነፍጠኞች ለዘላለም ይኑሩ!”

ይሄ ለጋላ ማስጠንቀቂያ ነው! ብአዴን ራሱን በደንብ ይመርምር!

Re: ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 05 Oct 2019, 00:10
by wazzupdog

Re: ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 05 Oct 2019, 00:52
by ras-tony1
When did he say that? Any video?

Re: ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 05 Oct 2019, 01:51
by Abaymado
Asemahagn Aseres
መላኩ አላምረው
የሚለው የፌስ ቡክ ገፃቸው ላይ ማግኘት ይቻላል::

Re: ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 05 Oct 2019, 05:21
by DefendTheTruth
Abaymado wrote:
04 Oct 2019, 23:14

ሽመልስ አባዲሳ “ነፍጠኞች የጋላን አከርካሪ እንደሰበሩ እኛም የነፍጠኛን አከርካሪ ሰብረን ...” ብሎ በኢረቻ ላይ የተናገረው ከፍተኛ ጫጫታን ፈጥሯል::
በመጀመርያ ይህ ሰው በል የተባለውን እንጂ አቅሙ ያለው አይመስልም:: ሲበዛም ጅል ይመስላል:: አብይ በእረቻ ላይ ብጥብጥ ይነሳል ብሎ ስላሰበ የተቀናበረች ትመስላለች::


ይህ ግን ለብአዴን የመጨረሻው ማስጠንቀቅያ ነው::

መላኩ አላምረው የአማራ ምክትል ኮሚኒኬሽን እንደህ ብሏል:
“የሰበረም ሆነ የተሰበረ/የሚሰበር ነፍጠኛ እንዲሁም የተሰበረ ሕዝብ አይተን አናቅም:: የተሰባበረች ሀገር ጠግነው በክብር ያቆዩዋት ሀገር እንጂ የትኛውን ሕዝብ የሰበሩም ሆነ በማንም የሚሰበሩ ነፍጠኞች አልነበሩም: የሉም: አይኖሩምም::”


የበፊቱ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አሳማሄኝ አስረስም እንዲህ ብሏል:
“እንደው ለመሆኑ ነፍጠኞች በከባድ መስዋትነት ይቺን አገር ባያቆዩዋት ኖሮ ኢረቻ በአዲስ አበባ ይከበር ኖሯል?ሆነ
ነፍጠኞች ላባቸውን ጠብ አድርገው አዲስ አበባን ባይገነቧት ኖሮ እርስዎ መስቀል አደባባይ ቆመው ማንነትዎን ይሰብኩ ነበር?
ነፍጠኞች ለዘላለም ይኑሩ!”

ይሄ ለጋላ ማስጠንቀቂያ ነው! ብአዴን ራሱን በደንብ ይመርምር!
Yes in my view his choice of wording was not appropriate, the guy (Ato Shimales Abdisa) has not finished his learning curve yet, I think.
He should have concentrated himself in trying to portray the historical and cultural role of Irrecha instead of trying to jump on political rhetoric, which he can do all year around when he is on the political venue and save the one day for cultural celebration alone. It is possible that he was trying to tend to the manga behind him in using those words.

But the fate of the great Mosaic will not be decided on by what a single individual said or not said, nor by those who bent on trying to exploit any turn of events (minute or otherwise) for their cheap political bickering.

Yes there were neftegnas, but not all those neftegnas were Amharas, and it seems that Ato Shimales didn't make that distniction yet, I am afraid.

But don't worry about it, that will spur discussion and the discussion will settle things for the future and these words will not be used on the next year's celebration and those face-book arbagnoch will be denied an opportunity to feed-in their accounts about our differences instead of our similarities.

Re: ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 05 Oct 2019, 06:00
by DefendTheTruth
Abaymado,


the following so called "Mels Mit" didn't state that there was no Neftegna system in the country but stated that the system was not only Amahra's own. The distortion is on both sides, hold-back and try to enlighten yourself. Things are not on the level of what your small skull can take in. try to understand where the problem is, enlarge the size of your mini skull and even smaller brain.



Any how the issues of cultural celebration and political discussion shouldn't have been mixed up in the first place, like I said before, in my view.

Re: ጋላና/ኦህዴድ አማራ/ብአዴን እንደገና ፍጥጫ ውስጥ!

Posted: 05 Oct 2019, 13:02
by DefendTheTruth
Abaymado,

bad news to you and the creature calling him/herself Amayah.

Obbo Shimalis Abdisa came back with a truly statesman's statement after the event.

He extended his big gratitude to ALL PEOPLE OF ETHIOPIA for their taking part on the event and kick-starting the rebuilding of Ethiopian People's UNITY.