Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4591
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ክልል አሳምነውን የሚተካ አንበሳ አግኝቷል! ወያኔንና የጋላ አሸባሪዎችን እከርካሪ እንሰብራለን:: ጠላቶቻችን እንዲህ ሲያለቃቅሱ ማየት እንዴት ያስደስታል::

Post by Abaymado » 04 Oct 2019, 13:18


ወያኔ ሊያደርስ የነበረው ችግር በግዜው ስለተነቃ : ጉዳቱ ያን ያህል አይደለም:; አማራ ላይ ከዚህ በፊት የደረሰው አደጋ በጣም አስደንጋጭ ነበር:: 90,000 ሕዝብ ሲፈናቀል: በሺዎች የሚቆጠሩ ቤቶች ሲነዱ: ፓርኩ እንደቀልድ ከጥቅም ውጭ ሲሆን አይተናል::
አሁን ግን ወያኔ ልታደርስ የፈለገችውን በእንጭጩ ማድረቅ ተችሏል:: ከሚወጡት መረጃዎች በመነሳት ቀላል የማይባሉ መሳሪያዎች ተማርከዋል: ወይም በቁጥጥር ስር ውለዋል:: ለሽብር ሲንቀሳቀሱ የነበሩም በቁጥጥር ስር ውለዋል::
ቆፍጣና አሳምነው ፅጌ አሁንም አለ:: አማራ መቼም ሰው አጥቶ አያቅም::
አሁንም የስለላ መዋቅሩን በማስፋት የአሸባሪዎችን ቅስም መሰበር አለበት!!
ጠላቶቻችንን በእግራችን ስር እናረጋለን!!