"መደመር ማለት የገዳ ስርዓት ማለት ነው" Galla አብይ አህመድ!!
"መደመር ማለት የገዳ ስርዓት ማለት ነው" አብይ አህመድ!! አብይ አህመድ "በመደመር" ስም የገዳ ስርዓትን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት እንደሚሰራ ተናገር!!
Re: "መደመር ማለት የገዳ ስርዓት ማለት ነው" Galla አብይ አህመድ!!
ማን አስገደዳቹሁ መደመር ካላማራቹሁ ፤ አርትክል ፫፱ ተጠቅማቹሁ ለምን አትቀነሱም ። ቀን ከሌሊት ከምታደነቁሩን። አይሻልም መደመር አገር በቅል ስርዓት ከሶሻሊዝምና ከዲክታተርነት።
በአንድ በኩል ፊደልን ተቀበሉ አገር በቀል ነው ትላላቹ በሌላ በኩል ገዳን አንቀበልም ኦሮሞ ስራች ነው ትላላቹሁ።
በአንድ በኩል ፊደልን ተቀበሉ አገር በቀል ነው ትላላቹ በሌላ በኩል ገዳን አንቀበልም ኦሮሞ ስራች ነው ትላላቹሁ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: "መደመር ማለት የገዳ ስርዓት ማለት ነው" Galla አብይ አህመድ!!
Revelations በጣም የሚገርም ነገር ነው!! ጋላ አብይ አህመድ እኮ የተደበቀውም በመደምር ስም የጋዳ ስርዓትን የማስፋፋት አጀንዳውን አፈነዳው!!