Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT: በወሬ ለመታገልና ሌላው ተዋግቶ ሲያሸንፍ እኛ እንነግሣለን የሚል ተስፋ የሠነቁት ወገኖች በማስሚዲያ የበላይነት ላይ ተመሥርተው ነበር። ያንንም ሲነጠቁ በባዶ ተሰባስበው ይጯጮሃሉ።

Post by AbebeB » 03 Oct 2019, 18:37

በወሬ ለመታገልና ሌላው ተዋግቶ ሲያሸንፍ እኛ እንነግሣለን የሚል ተስፋ የሠነቁት ወገኖች በማስሚዲያ የበላይነት ላይ ተመሥርተው ነበር። ያንንም ሲነጠቁ በባዶ እጅ ተሰባስበው ይጯጮሃሉ።

The popcorn politician group designed their struggle to base on media upper hand. They established ESAT (a media unethical in its nature and deeds) and all other habesha media outlet. Obviously they know they can’t fight on the ground. In fact ESAT and co worked at the beginning because they used to claim others' victory or just shout as if they got upper hand on their envisaged enemy. But, when other nations who started from fighting enemy on the ground, eventually got their own media, the popcorn politicians seem to lose everything. They suddenly turn to blame media of other nations.

ያውጣን ያውጣን ብለናል።

የሚቀጥለውንም መክረናል። ትክክለኛ ብሔር/ብሔረሰባችሁን ፈልጉና እንደ አራዳ ልጅ ተቸለሱ።

Link:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: @ESAT: በወሬ ለመታገልና ሌላው ተዋግቶ ሲያሸንፍ እኛ እንነግሣለን የሚል ተስፋ የሠነቁት ወገኖች በማስሚዲያ የበላይነት ላይ ተመሥርተው ነበር። ያንንም ሲነጠቁ በባዶ ተሰባስበው ይጯጮ

Post by Ethoash » 03 Oct 2019, 18:41

ከመልክ መልክ፤ ከሰውነት ሰውነት ፤ እነዚህ ሙፎዎች ቁጭ ብለው የቡና ቤት ወሬ ያወራሉ። እነዚህን ማስር አይደለም ስራ ማስራት ነው። እስቲ ስርተው ይብሉ። አሁን ሲያወሩ ምን አይነት ደግሪ ይዞዋል አይባልም። ምን ያህል አዋቂ ናቸው አይባልም ውይ እኔ በእግሬ እፈርማለሁ ፩፪ ክፍል የወደቁ ገገሞች ናቸው።

ትንሽ አለማፈራቸው ይህን መልክ ይዘው ቲቪ ላይ የሚቀርቡት።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @ESAT: በወሬ ለመታገልና ሌላው ተዋግቶ ሲያሸንፍ እኛ እንነግሣለን የሚል ተስፋ የሠነቁት ወገኖች በማስሚዲያ የበላይነት ላይ ተመሥርተው ነበር። ያንንም ሲነጠቁ በባዶ ተሰባስበው ይጯጮ

Post by AbebeB » 03 Oct 2019, 18:47

Ethoash wrote:
03 Oct 2019, 18:41

ከመልክ መልክ፤ ከሰውነት ሰውነት ፤ እነዚህ ሙፎዎች ቁጭ ብለው የቡና ቤት ወሬ ያወራሉ። እነዚህን ማስር አይደለም ስራ ማስራት ነው። እስቲ ስርተው ይብሉ። አሁን ሲያወሩ ምን አይነት ደግሪ ይዞዋል አይባልም። ምን ያህል አዋቂ ናቸው አይባልም ውይ እኔ በእግሬ እፈርማለሁ ፩፪ ክፍል የወደቁ ገገሞች ናቸው።

ትንሽ አለማፈራቸው ይህን መልክ ይዘው ቲቪ ላይ የሚቀርቡት።
Ethoash.
ለሥራ ያልታደለ ለወሬ ተወዳዳሪ የለውም የሚለው እኮ የእነርሱ ብሂል ነው። ዲግሪ እንኳ ብዙ ማውራት የሚፈልጉት ጉዳይ አይደለም። ትምህርታቸው ከቄስ ቁጥርና ሀሁ ያልዘለለ ነውና።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: @ESAT: በወሬ ለመታገልና ሌላው ተዋግቶ ሲያሸንፍ እኛ እንነግሣለን የሚል ተስፋ የሠነቁት ወገኖች በማስሚዲያ የበላይነት ላይ ተመሥርተው ነበር። ያንንም ሲነጠቁ በባዶ ተሰባስበው ይጯጮ

Post by Ethoash » 03 Oct 2019, 18:55

AbebeB wrote:
03 Oct 2019, 18:47
Ethoash.
ለሥራ ያልታደለ ለወሬ ተወዳዳሪ የለውም የሚለው እኮ የእነርሱ ብሂል ነው። ዲግሪ እንኳ ብዙ ማውራት የሚፈልጉት ጉዳይ አይደለም። ትምህርታቸው ከቄስ ቁጥርና ሀሁ ያልዘለለ ነውና።

ታዲያ ምን ይገደናል ። እነዚህን ደደቦች ሰምተው ስላማዊ ስልፍ ብለው የወጡትን። የደርግን ትሪፋቶችን ተጠቅመን በአፈሳ ዘመቻ መላክ ነው ። ባህር ዛፍ ተከሉ በለን።

ከእንግዲህ በኋላ ስላማዊ ስልፍ ለመውጣት ስራ መስራት አለበት። አንድ ስላማዊ ወጪ ፵ የባህርዛፍ ችግኝ መትከል አለበት ። ተራራውን እርካን በማውጣት ብሶቱን በዚያው ልክ ያስታውቃል ። አርባ ሺህ ችግኞች ከተተከለ አንድ ሺህ ሰው መምጣቱ ያሳዋቃል ማለት ነው።

ስለችን ይህ የስራ ፈቶች ስላማዊ ስልፍ። ግር ብለው ከተማውን ያፅዱት ወይ መሬቱን ይረሱት ።

እነዚህን ስራ ፈቶች መንገድ አዳሪዎችን፤ በሙሉ ስብስቦ ተራራውን እርካን አውጥታቹሁ ሽንኩርት ትከሉ ማለት ነው። የደደብ አገር ማንም ሰው ሳይስራ መብላት ልክ እንደመስረቅ ያህል ወንጀል መሆን አለብት።

ስራ ፈት ሲቀንስ እነዚህን ወረኞች የሚያዳምጥ ይጠፋል። ሁሉም ኖሮውን መኖር ይጀምራል። ማንም ልብ ያለው መንገድ ላይ ከተኛ መታፈስና የህብረት ዘመቻ መወስድ አለብት። ስርት ህ ብላ ተብሎ፤

Post Reply