ህወሃት መቀሌ ላይ በአብይ አህመድ የመደመር ፍልስፍና እየተጠመቀች ነው!!
በዛሬው እለት ከፌደራል የተላኩ ትግራይ መቐለ ውስጥ የህወሓት ካድሬዎችን ስለ መደመር ፅንሰ ሐሳብ ሲያስተምሩአቸው እንደዋሉና በስብስባውም ማንም ሚድያ እንዳልገባና ተሰብሰባዎቹም ቢሆኑ ፎቶ ማንሳት ሆነ ድምፅ መቅዳት ክልክል እንደሆነ ተነግሮአቸዋል ታዲያ ይህንን በተመለከተ የትህነግ ተቋዋሚ ሆነ ደጋፊ ብዙ ብለዋል ወዳጄ አክቲቭስት ኃይለኪሮስ ታፈረ በትግርኛ የፃፈውን ወደ አማርኛ መልሼዋለሁ
አመራርሓን ካድሬን ህወሓት ብዛእባ ምድማርን ውህድ ፓርቲን ካብ ኣዲስ ኣበባ ብዝመጽኡ ሰባት እናሰልጠነ እዩ።
ይህ ከላይ ያነበባችሁት ከታች ያለው የትግርኛ ጽሁፍ ትርጉም ነው!!" ቤት ዘግተው ያረግዛሉ ሰው ሰብስበው ይወልዳሉ"
ትህነግ ከዶክተር አብይ ተመርጠው በተላኩ ምርጦች። የመግቢያ በር ዘግታ በመቐለ እያረገዘች ነው። የምትወልደው ደግሞ ስሙ መደመር አብይ እንደሚባል ተናዛለች። ወይ እቺ ክፍት እግር ባለጌ ጋለሞታ መቐለ ከተማችን መሸሺያና መደበቂያ ያደረገችው ሳይበቃት እንደገና መረገዣ አደረገችው"
