Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 03 Oct 2019, 18:06
አማራ የሚባል ጀግና የለም በማለት የፈረጅናችሁ ማንነታችሁን አስቀድመን ስላወቅን ነበር። አሁን ላይ እናንተም አቅመቢስ መሆናችሁን ዘግይታችሁም ቢሆን ማወቃችሁን እናደንቃለን። አሁን የቀራችሁ ጩሄት መቀነስ ነው።
የፍረጃችን መነሾ ለሚከተሉት ጥያቄዎቻችን ከሰጣቹን መልሶችና ተጓዳኝ መረጃዎች ነው።
የአማራን ጀግና ሰው ቁጠሩልን ስንል፤ አድዋ ላይ አሸንፈናል እያሉ ጩኸታቸውን ያቀልጣሉ። የአድዋ ጦርነት ላይ እኮ የተጋሩና የኦሮሞ ሕዝቦች ልጆች ስምና አማራ ነኝ የማይለው የሌላው ኢትዮዽያዊ ስም ብቻ ነው ስንላቸው፤ አንድ ነን ተጋብተናል ይሉናል። ከእናንተ ዘር የተወለደ ጀግና ነው ስንላቸው፤ ሀረርጌ፣ ወለጋ፣ ቦረና እስከ አሰብ የኛ ነው ይሉናል።
ጥያቄው ስላልገባቸው ይሆናል ብለን ቀለል ያለውን አማራ የሚባል ዘር ማንዘሩ የሚታወቅ ሕዝብ አለ ስንላቸው፤ ታዲያ ተጋሩ የሚያስፈራራው ማንን ነው ብለው ጥያቄን በጥያቄ መለሱልን።
አሹ ወላይታ ብለን ተውናቸው።
ይልቁንም የፒያሣ ወያላው ኤርሚቲ (Ethio 360) ሮጦ ማምለጥ እያለ መፈናከትን ምን አመጣው የሚል ለአማራ መንግስት ምክር ቀልቤን ስቧል።
Link:
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 03 Oct 2019, 21:30
ዲጂ አቤ:
ኤርምያስ ብቃት ያለው ተንታኝ ነው፣
ሕወሐት ገደል አፉፍ ላይ ናት፣
አንገት ላይ ገመዱ እየጠበቀ ነው፣ እያለህ ነው፣ እየነገረህ ነው!
አንተ "ካሚካዚ አብራሪ" (Kamikaze Pilot) ስለሆንክ ነገርየውን ማየት ተስኖሃል።
AbebeB wrote: ↑03 Oct 2019, 18:06