Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

PM Abiy's (የብልፅግና ጉዞ) is in a row on Addis Ababa Beautification Project - Way to go!

Post by Dawi » 02 Oct 2019, 23:11

PM Abiy's (የብልፅግና ጉዞ) is in a row on Addis Ababa Beautification Project - Way to go! 8)






English Animation of AA River Project.


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: PM Abiy's (የብልፅግና ጉዞ) is in a row on Addis Ababa Beautification Project - Way to go!

Post by Ethoash » 03 Oct 2019, 07:56

ምን ያረጋል የስው ጌጥ አያደንቅ። አሁን ይህንን የአታክልት ቦታ እራሳችን መስራት አቅቶን ነው ውይ። ይህ ሁሉ ገንዘብ የምናወጣበት ተበድረንም ይሁን በስጦታ ። የሀራችን አታክልተኞች በሔር ፅጌን የስራው ውይም ሌላ የአታክልት ቦታ የስሩ ካሉ በባትሪ ተፈልገው ይህ ስራ መስጠት ነበረበት። በነገራቸን ላይ ሔር ፅጌን የስራው ትግሬ ነው ተወርሶበታል ። እግዛብሔር ይሳያቹህ የአታክልት ቦታ የሚወርስ መንግስት ነበር የነበርን ። ትግሬዎቹ ገርስሰው እስከሚጥሉት ደረስ።

Post Reply