Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360: ስማቸው ኤርሚያስ ን አገኘሁህ የሚል ይመስላል። ከኤርሚያስ የለበጣ ሳቅ በኋላ የሀብታሙ (ጦጢት) ከት ብሎ ከልብ መሣቅ ግምቴን ያጠናክራል።

Post by AbebeB » 02 Oct 2019, 16:29

ስማቸው ኤርሚያስ ን አገኘሁህ የሚል ይመስላል። ከኤርሚያስ የለበጣ ሳቅ በኋላ የሀብታሙ (ጦጢት) ከት ብሎ ከልብ መሣቅ ግምቴን ያጠናክራል።

ብሩክም ስማቸውን የማስተዛዘን ጣጣውን ለስማቸው ለራሱ አሳልፎ በመስጠት ስማቸው የተሸማቀቀበትን ሀላፍነት ተወጣ።

Link:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Ethio 360: ስማቸው ኤርሚያስ ን አገኘሁህ የሚል ይመስላል። ከኤርሚያስ የለበጣ ሳቅ በኋላ የሀብታሙ (ጦጢት) ከት ብሎ ከልብ መሣቅ ግምቴን ያጠናክራል።

Post by AbebeB » 02 Oct 2019, 16:46

ያውጣን ያውጣን! እንዴ ገልቱው ኤርሚያስ ለገሠ ያልተጻፈ ከማንበብ፣ ያልተነገረ ከመጥቀስ ያውጣን። የኦሮሞ ድርጅቶት ተዋሃድን ሳይሉ እርሱ ሊዋሃዱ አይችሉም በማለት እንደ ዋና አርዕስት ይተቻል። አልተገናኝቶም።

In fact he is non-professional idiot of TPLF cadre.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @Ethio 360: ስማቸው ኤርሚያስ ን አገኘሁህ የሚል ይመስላል። ከኤርሚያስ የለበጣ ሳቅ በኋላ የሀብታሙ (ጦጢት) ከት ብሎ ከልብ መሣቅ ግምቴን ያጠናክራል።

Post by AbebeB » 02 Oct 2019, 16:59

ጦጢት ተሳሳትክ። የቃርሚያ ፖለቲካም ምነዋ በተገኘ የምትሉበት ዘመን ሩቅ አይደለም።

Post Reply