@ESAT: ክልላዊ መዋቅር ያልተከተለ የፍ/ቤት አደረጃጀት ፍርድ ተፈፃሚ ሊሆን አይችልም፣ ፀረ-ህገ መንግስት የሆነ የሚንሊክ ርዝራዦች ከንቱ ምኞት ነው። ፕ/ዚዳንቷ ነፍጠኛ ስለሆነችም ነው።
Posted: 01 Oct 2019, 16:20
የአሁኑን ክልላዊ መዋቅር ያልተከተለ የፍ/ቤት አደረጃጀት ፍርድ ተፈፃሚ ሊሆን አይችልም፣ ፀረ-ህገ መንግስት የሆነ የሚንሊክ ርዝራዦች ከንቱ ምኞት ነው። ይህ የታሰበው የፍ/ቤት ፕ/ዚዳንቷ ነፍጠኛ ስለሆነችም ነው።
የማንን ክልል ተጠቅሞ ፍርድ ያስፈጽማል? የፈዴራል ፖሊስ ካለ ክልሉ ጥሪ ወደ ክልሉ መግባት አይቻልም። የማንንስ ዜጋ በማን ክልል ውስጥ ሊያሳድዱ?
ፍ/ቤት ከህብረተሰቡ እንዳይርቅ መፍትሔው ክልሎች እንዲበዙና የክልል ዳኝነት ወሰንን ከፍ ማድረግ ነው። ከፍ ያለውን ፌደራልን የሚመለከት ከሆነ ደግሞ ጥቂት ሰዎችን የሚመለከት ከመሆኑና አብዛኛውን ሕዝብ የማይመለከት በመሆኑ በፊንፊኔ ብቻ ሊዳኙ ይችላሉ።