Page 1 of 1

ራያ በህግም በታሪክም የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ግዛት ነው። ቁርጥህን አውቀህ ተኛ!!

Posted: 01 Oct 2019, 02:10
by Digital Weyane

  • አማሮች፣ “ስትገነጠሉ ምን አባታችሁ ልትበሉ ነው?” እያሉ ያፌዝቡናል፣ ያሾፍቡናል። ራያ፡ ወልቃይትና ከፍታ ሁመራ ያለው ሰፊ መሬታችን ለኛ ትግሬዎች ብቻ ሳይሆን፣ ለአፍሪቃ ሙሉ ጭምር መመገብ የሚችል ነው። በራያ፡ ወልቃይትና ቃፍታ ሁመራ ልኡላዊ መሬታችን ብቻ እስከ አምስት መቶ ሺህ ሄክታር ለም የእርሻ መሬት አለ። በእያንዳንዱ ሄክታር መሬት በየአመቱ እስከ ሰማንያ ኩንታል እህል ማምረት ይቻላል። ዘመናዊ የእርሻ መሳርያዎችና መስኖ ዘዴዎች ተጠቅመን በአመት ሁለት ጊዜ ካመረትን፣ እስከ ሰማንያ ሚሊዮን ኩንታል ያህል እህል ማምረት እንችላለን። የተባበሩት መንግሥታት ከትግራይ እህል ገዝቶ ለኢትዮጵያ በእርዳታ የሚሰጥበትም ጥሩ አዝማሚያ ሊፈጠር ይችላል። ኢት ኢዝ ኤ ዊን ዊን ሲትዌሽን። (ዲጂታል ወያኔ መሓሪ ዮሃንሰ )


WARNING: Viewer discretion is advised. :mrgreen:



Re: ራያ በህግም በታሪክም የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ግዛት ነው። ቁርጥህን አውቀህ ተኛ!!

Posted: 01 Oct 2019, 02:37
by Dawi
Digital Weyane wrote:
01 Oct 2019, 02:10

  • አማሮች፣ “ስትገነጠሉ ምን አባታችሁ ልትበሉ ነው?” እያሉ ያፌዝቡናል፣ ያሾፍቡናል። ራያና ከፍታ ሁመራ ያለው ሰፊ መሬታችን ለኛ ትግሬዎች ብቻ ሳይሆን፣ ለአፍሪቃ ሙሉ ጭምር መመገብ የሚችል ነው። በራያና ቃፍታ ሁመራ ልኡላዊ መሬታችን ብቻ እስከ አምስት መቶ ሺህ ሄክታር ለም የእርሻ መሬት አለ። በእያንዳንዱ ሄክታር መሬት በየአመቱ እስከ ሰማንያ ኩንታል እህል ማምረት ይቻላል። ዘመናዊ የእርሻ መሳርያዎችና መስኖ ዘዴዎች ተጠቅመን በአመት ሁለት ጊዜ ካመረትን፣ እስከ ሰማንያ ሚሊዮን ኩንታል ያህል እህል ማምረት እንችላለን። የተባበሩት መንግሥታት ከትግራይ እህል ገዝቶ ለኢትዮጵያ በእርዳታ የሚሰጥበትም ጥሩ አዝማሚያ ሊፈጠር ይችላል። ኢት ኢዝ ኤ ዊን ዊን ሲትዌሽን። (ዲጂታል ወያኔ መሓሪ ዮሃንሰ )


WARNING: Viewer discretion is advised. :mrgreen:

Digital,

I don't know if this irridentist view works; trust me, you can have your cake and eat it too! Don't claim it exclusive; just do it! Farm it! And sell it! If you can? The land in the country is more than enough for all of us.

Re: ራያ በህግም በታሪክም የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ግዛት ነው። ቁርጥህን አውቀህ ተኛ!!

Posted: 01 Oct 2019, 02:59
by Digital Weyane
  • ዘራፍ፣ ዘራፍ፣ አካኪ ዘራፍ፤

    ዝሆን ገዳይ ለጉትቻ፣
    አውራሪስ ገዳይ ለመምቻ፣
    ጎሽ ገዳይ ለመመከቻ፣
    ጎፈር ገዳይ ለደጌቻ፣
    ጎበዝ ገዳይ ለቁትቻ።

    ዘራፍ፣ ዘራፍ፣ አካኪ ዘራፍ፤

    ኡናሽንፋለን!!!!



Re: ራያ በህግም በታሪክም የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ግዛት ነው። ቁርጥህን አውቀህ ተኛ!!

Posted: 02 Oct 2019, 03:26
by Digital Weyane
We will make Tigray the African Singapore in the next 5 years. Guaranteed! We are learning from Rwanda. Please read all Awash's posts about Rwanda.

Re: ራያ በህግም በታሪክም የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ግዛት ነው። ቁርጥህን አውቀህ ተኛ!!

Posted: 03 Oct 2019, 01:54
by Digital Weyane
We Weyane are thinking about changing the name Raya to Araya አርአያ, which means "Footstep, embodiment, example" in our Tigray Tigrigna language. That way we can set a good example for other regions like Afar to join the Democratic Republic of Greater Tigray.

Re: ራያ በህግም በታሪክም የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ ግዛት ነው። ቁርጥህን አውቀህ ተኛ!!

Posted: 03 Oct 2019, 04:06
by Digital Weyane
ራያ፣ ራያ የትግራይ መመገብያ!!