Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39917
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያቤሎ ዘረኝነቱን እርሳውና በስብራት ላይ ያለው ጉራጌ ስለማሸነፉ ለምን ትንሽ አትነግረንም?!!!

Post by Horus » 30 Sep 2019, 23:43

ያበልሎ ተራ በተራ የዘረኛ መንጋ ቅዠት ድባቅ ሲገባ ያልሰራሃውን እስፖርት ወስጥ መርዝህን ተረጫለህ !! እስታዲየሙን አየሀው አንድ የተገንጣይ መንጋ ምልክት የለም ። ዘረኛውኮ ተራ በተራ እያሸነፈው ነው !! ያሻህን በል የቀን ጉዳይ ነው


Horus
Senior Member+
Posts: 39917
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያቤሎ ዘረኝነቱን እርሳውና በስብራት ላይ ያለው ለ14 ወራት ያልሮጠው ጉራጌው ሙክታር ስለማሸነፉ ለምን ትንሽ አትነግረንም?!!!

Post by Horus » 01 Oct 2019, 00:24

ያበሎ፤

እኔ አበበ ቢቂላን እንደ ነብሴ ነው ምወደው ። ግ ን ልብ በል ቢቂላ በሚባል የእንጀራ አባት ስም ያዘ እንጂ አበበ ባባቱም በናቱም አምራ ነው፣ ይህን የምልህ ኋላ ዘሩ ወስጥ ገብተህ እንዳታፍር ነው።

ስለ መርካቶ አዲስ ከተማ መሳለሚያ ገና ገና ብዙ ትሰማለህ ፤ ለግዜ ይህን የሰፈር ቦክስ እያየህ ተደሰት !!! የኢትዮጵያ ሰንደቅ ገና ቤተ መንግስት ይሰቀላል !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 39917
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያቤሎ ዘረኝነቱን እርሳውና በስብራት ላይ ያለው ለ14 ወራት ያልሮጠው ጉራጌው ሙክታር ስለማሸነፉ ለምን ትንሽ አትነግረንም?!!!

Post by Horus » 01 Oct 2019, 00:51

ይሀውልህ አንተ ቆርፋዳ ዘረኛ ባለመንጋ ዘር ሆነህ ከመንቃትህ በፊት ስለ አበበ የሚነግርህ ጉራጌው የመጀመሪያው ሳይክሊስትና ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ኦለምፒክ አዉስትራሊያ እንድትካፈል የሃለስላሴ እሺታ ያስገኘው ገረመው ነው ። አንተ አሳፋሪ ዘመን የወለደህ የጎጥ መንጋ ነህ !!!


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ያቤሎ ዘረኝነቱን እርሳውና በስብራት ላይ ያለው ለ14 ወራት ያልሮጠው ጉራጌው ሙክታር ስለማሸነፉ ለምን ትንሽ አትነግረንም?!!!

Post by Ethoash » 01 Oct 2019, 15:46

first Muktar Edris have nothing to do with ግራጌ። እሱ ስልጤ ነው። የስለጠነ ማለት ነው ። ተመልከት እንግሊዘኛው ፤ ተመልከት እራሱን ለማስተዋወቅ የሱማሌውን የፍቅር ልብ ምልክት አረገ። አሁን ደግሞ የትግል ቁመናውን አሳየን ። ስልጤውዎች ከታላቁ ሕዝብ ጋራ እንደሆነ አሳውቀ። እመነኝ ከዚህይ በኋላ ሁሉም የኦሮሞ ሯጮች የኦሮሞን የትግል አርማ የኦነግን ባንድራ ያወለበልባሉ። ቅናሽ እንደት ሽጠላቸው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12888
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ያቤሎ ዘረኝነቱን እርሳውና በስብራት ላይ ያለው ለ14 ወራት ያልሮጠው ጉራጌው ሙክታር ስለማሸነፉ ለምን ትንሽ አትነግረንም?!!!

Post by DefendTheTruth » 01 Oct 2019, 16:23

Yaballo,

you are a certain qorqoro (empty tin can) and I told you many times that you don't have sense of a shame. If you had, then you wouldn't have posted the pictures of Athlete Kenenisa Bekele for your chip and old porpaganda here. Do you even remember what you have been scribbling about him on this very forum just a year or two before? I am sure that you don't remember because you are an empty qorqoro.

To have a sense of shame is a sign of humility, which you lack.


Post Reply