Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: በአዲስ አበባ ለአስተማሪዎች "ልዩ ጥቅም" በሚል የተሰጠ የ100% ደሞዝ ጭማሪ ቅሬታ ቀሰቀሰ

Post by Maxi » 30 Sep 2019, 14:57

ይህ እኮ የጋሎች "ልዮ ጥቅም" የሚሉት የዝርፊያ ስል አካል ነው!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአዲስ አበባ ለአስተማሪዎች "ልዩ ጥቅም" በሚል የተሰጠ የ100% ደሞዝ ጭማሪ ቅሬታ ቀሰቀሰ

Post by Ethoash » 30 Sep 2019, 15:01

Revelations wrote:
30 Sep 2019, 14:33
በበጎንደር ለአስተማሪዎች "ልዩ ጥቅም" በሚል የተሰጠ የ100% ደሞዝ ጭማሪ ቅሬታ ቀሰቀሰ
uይህ ትልቅ ቡዳነት ነው። ለምን አማሮዎቹ ኦሮምኛ ተምረው የደሞዝ ጭማሪ አያገኙም። ጭማሪውን ከፈለጉ።
ትክክል ነው እንግሊዘኛ ለማስተማር ስንፈልግ ከሕንድ ስናስመጣ አስተማሪ አንደ ሺህ እጥፍ ነው ለሕንድ ገዳዳ እንግሊዘኛ የምንከፍለው።

ኦሮምኛ ማወቅ ችሎታ ነው። ለመቶ አመት ግፍ የተፈፀመበት ቋንቋ ነው ፤ ስለዚህ አማሮች እፋቸውን ቢዘጉ ይሻላቸዋል ለመቶ አመት በሙሉ ወድ ኦሮሞ ክልል በመሄድ አማርኛ በማስተማር ከብረዋል ። ከኦሮሞ ተነጥቆ ኦሮምኛን ለማጥፋት አማርኛ ሲያስተምሩ ኦሮሞዎች ምንም አላለቸውም አልተመቅኛቸውም አሁን ታድያ ለኦሮም የደሞዝ ጭማሪ ባይደረግ እንዴት አርጎ ነው አማሮችን የሚጠቅማቸው ።

በጣም ነው ደሜን የሚያፈላው አንድ ሰው ለእከሌ ስለተጨመረ ለሌኔም ይጨመር የሚል ሰው ። ምን አገባው ስለሌላው ደሞዝ ። እስከዛሬ ድረስ ዶሞዝ ጭማሪ ሳይጠይቅ ለእከሌ ተጨምሮዋልና ለኔም ይጨመር አይስራም። አማሮች መስለኝ ሁሉም በየችሎታው የመደብ እናም ይከፈለው ሲሉን የከረሙት እንዴት ተደርጎ ነው አማርኛ ለሚያስተምር መምህር ደሞዝ የሚጨመረው ለኦሮምኛ ለሚያስተምረው ሲጨመር ። supply and demand .. this is how it work in usa too. no two workers make the same money ...

Post Reply