በአ.አ. እሪቻ ላይ፥ ምስኪን አርሶ አደሩን፥ ፈረሱን፥ በቅሎውን፥ ድንኳኑን በአደባባይ አተራምሶ፥ በDrone ቪድዮ ቀርፆ፥ ኃይል አለን ለማለት ነው? ተመስገን ደሳለኝ እንደሚለው፤ ድንቄም!
Posted: 30 Sep 2019, 11:53