Page 1 of 1

የመሳለሚያ ወጣቶች የቤት ኪራይ ለመክፈል ያዘጋጁት የቦክስ ግጥሚያ

Posted: 30 Sep 2019, 06:52
by Mereja.TV

Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL

Re: የመሳለሚያ ወጣቶች የቤት ኪራይ ለመክፈል ያዘጋጁት የቦክስ ግጥሚያ

Posted: 30 Sep 2019, 12:44
by Horus
ይህ እጅግ ደስ የሚል አዲስ ባህል ነው። ተመሳሳይ ባህል በአሜሪካ ነበር፣ አሁን ያለ ይመስለኛል ። ከዚህ የወጣት ባህል የቦክስ እስፖርት ባህል ያድጋል !! ያው እንደ ተለመደው መርካቶ የፈጠራ ቦታ ነው ። ዪዎሬ ለመሳለሚያ ጎረምሶች !!!