Re: Ethwar's advice to Egyptian government
Posted: 30 Sep 2019, 13:24
Ethwar
ተረት ተርት
በግብፅና፥ ኢትዬዽያ ጎረቤት ነበሩ ድሮ ግዜ
ግብፅ ኮርማ በሬ ነበራት ፤ ኢትዬዽያ ደግሞ ላም
ታድያ ሁለቱ ምክር ተቀመጡ ግብፅ በሬዋን ለኢትዬዽያ ልታውሳት እና የከብት እርባታ ሊጀምሩ
ወሉ ታድያ የሚወለደው ጥጃ ወንድ ከሆነ ለግብፅ እንዲስጥ
የሚወለደው ጥጃ ደግሞ ሴት ከሆነች ኢትዬዽያ ልትወስደው ተስማሙ።።
ታድያ ወተቱን እንዴት እንደሚከፋፈሉ አልተነጋገሩ ኖሮ ሚኒልክን ሙሉ ወተቱን ለግብፅ ለመስጠት ተስማሙና ግብፅ በወተቱ ትኖር ጀመር ንኖዋንም በወተቱ አረገች።
እንደ ቀን ኢትዬዽያ መለስን ስታገኝ ወተቱ ለኛም ይገባኛል ጥያቄ አቀረበ ግን ግብፅ እንቢዬው አሻፈረኝ አለች።
ታድያ መለስ ወተት የሚያልበትን ጣባ መስራት ጀመረ ። ግብፅም ይህን ጣባ (ቅል)እስብረዋለሁ አንድ ጠብታ ውተት ይቀነስብኝና ማለት ጀመረች።
መለስ ሞተ አባይም ተተካ። ታድያ አባይ ሄደላቸው ግብፅን ሊያነጋግር።።
እንዲህም አላቸው ወተት ለማግኘት ኢትዬዽያ በሬ ያስፈልጋታል በሬ ደግሞ ኢትዬዽያ የላትም እናንተ አላች ሁ።
እናንተ ደግሞ ወተት ብትፈልጉ ላም የላች ሁም በሬ ብቻ ነው ያላች ሁ። ሁላታችንም የለአንዳችን ወተት ማግኘት አንችልም ስለዚህ ተስማምተን ይህንን ወተት ተካፍለን አንኑር በስላም ብሎ ይላቸዋል ። ግብፆች ሳቁበት።
ታድያ አባይ ወርዶ ሌላ የኦሮሞ መሪ ይመጣል (እወነተኛ ኦሮሞ) ለግብፅ ማስጥንቀቅያ ይስጣል ወተቱን እናቆምባችዋል ይላቸዋል ግብፆች ይስቁበታል ላምህ ፈንድታ ትሞታልች ካልታለብች ይሉታል ። ታድያ ብልጡ የኦሮሞ መሪ ሁሉንም ላሞች እርደን እንበላቸዋለን ያላቸዋል ። ከዚያን ቀን በኋላ ግብፆች ወተቱን መካፈል ጅመሩ
what is the moral of the story is Nile river or water existed because of Egypt and Ethiopia .. if u study water life cycle u will understand the improtant of Egypt for Nile river .. how the life cycle start i will tell u the water goes from Ethiopia to Egypt.. at Egypt the Water evaporated goes to sky and come to Ethiopia as cloud like the Nile water that was in Egypt come down like rain in Ethiopia high land and the cycle start again.. so if u break one of the life cycle the water will die out..
explaining this to Egypt is more powerful then threaten them blocking Nile river .. like the milk cow u cant get milk without the oxen ... now if Egypt stop us from using Nile river then we will start cutting tree to cook our food soon we will lose all the top soil and Ethiopia become desert and we will have no rain no rian means no Nile river as u can see in long run Egypt lose out... but if they allowed us to build Nile river we will not cut tree that means we will keep the water life cycle unbroken and Egypt will get more water not less because of the dam .. this way u have to explain to them both Egypt and Ethiopia need each other if they want Nile river ... one cant block the other because it is self distraction
once u understand this logic u will know we dont have to go to war to get our share of water all we have to do is explain to every Egyptian it is in there best interest to share the water...