Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

ወያኔ የኣጋኣዝያን / ትግራይ ቲግሪኚ ቅስቀሳ የጀመረበት ምክንያት።'ከመሃል ማእበል ተነሳባቸው ከጀርባ ጠላት ነው ያፈሩት። በመሰመጥ ላይ ያለው ኣረፋ ኣንቆ ይይዛል!"ደራሲ ተስፋየ ገብረኣብ

Post by MatiT » 29 Sep 2019, 17:08

ወያኔ የኣጋኣዝያን / ትግራይ ቲግሪኚ ቅስቀሳ የጀመረበት ምክንያት።...https://www.facebook.com/10003467500036 ... 716702694/
"ወያኔ ያልሞተ ለመምሰል ነው እይጣረ ያለው
ከመሃል ማእበል ተነሳባቸው ከጀርባ ጠላት ነው ያፈሩት።
በመሰመጥ ላይ ያለው ኣረፋ ኣንቆ ይይዛል..!"ደራሲ ተስፋየ ገብረኣብ :

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47509
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ወያኔ የኣጋኣዝያን / ትግራይ ቲግሪኚ ቅስቀሳ የጀመረበት ምክንያት።'ከመሃል ማእበል ተነሳባቸው ከጀርባ ጠላት ነው ያፈሩት። በመሰመጥ ላይ ያለው ኣረፋ ኣንቆ ይይዛል!"ደራሲ ተስፋየ ገብ

Post by Halafi Mengedi » 29 Sep 2019, 17:19

Woyane does not help Agaazians except your liar to cover the north Tigray do not want to associate with Bolonga maids and they are being insulted by the name of Eritrea and Asmara in their soil. They say we do not want to hear or associate with the enemy Italy but you are still worshiping to remain Bologna maids worada???




Digital Weyane
Member+
Posts: 9829
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወያኔ የኣጋኣዝያን / ትግራይ ቲግሪኚ ቅስቀሳ የጀመረበት ምክንያት።'ከመሃል ማእበል ተነሳባቸው ከጀርባ ጠላት ነው ያፈሩት። በመሰመጥ ላይ ያለው ኣረፋ ኣንቆ ይይዛል!"ደራሲ ተስፋየ ገብ

Post by Digital Weyane » 29 Sep 2019, 20:26

ለእምዬ ትግራይ የዘፈንኩት ዘፈን.......

እምዬ ትግራይ ማእበል ነው፡ ማእበል ነው ፍቅርዋ
የባህር ላይ የውቂያኖስ ንፋስ
ወይ አልወቅሰው ወይ አልከሰው ልካስ
አይነገር አይወራ የስዋስ

ወዶ የገባ ሰው ከአዋሹ ከውሀው
ዋኝቶ ይውጣት እንጂ ሌላ ማን ሊረዳው
የተፈጥሮ ቅርፅዋ ስቦኝ ዘልቅያለሁ
የውቅያኖስ አሳ ምርኮኛ ሆኛለሁ

ሞገደኛው የሀይለኛው ፍቅርዋ ሸብቦ ሸብቦ
ከባህር ውስጥ ከውቅያኖስ የዘፈቀኝ ስቦ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሊያስቀረኝ አስቦ

እስዋን እስዋን ሁለት እጅዋን ይዛችሁ ጠይቋት
ዋናተኛ ጠላቂ ሰው ከሆንሽ አውጭው በልዋት

እምዬ ትግራይ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ
ወስዶ ሲያሳፍር ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ
የሚያክነፈንፍ ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ
አይ ሲያክነፈንፍ ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ

እንደ አውሎ ንፋስ የሚወረወር
የልብ አድርሶ ከአይን የሚሰወር
መች ያስታውቃል ፋታም አይሰጥም
እያሳሳቀ ወስዶ የሚያሰጥም
እንደው ማእበል የባህር ሞገድ
እምዬ ትግራይ ፍቅርዋ ማርበድበድ ማስጨነቅ ሲወድ
አሀሀሀ ኦሆሆሆይ ማእበል

እምዬ ትግራይ ማእበል ነው፡ ማእበል ነው ፍቅርዋ
የባህር ላይ የውቂያኖስ ንፋስ
ወይ አልወቅሰው ወይ አልከሰው ልካስ
አይነገር አይወራ የስዋስ

እምዬ ትግራይ የአይኖችዋ ብርሀን ፀሀይ የመሠለ
ማቃጠል ጀምርዋል ወንድ እየነጠለ
በጥቅሻ ቋንቋ ታተራምሳለች
በአይኖችዋ መናገር ቅኔ ትጥራለች

እምዬ ትግራይ አይበገር አይሸነፍ ፍቅርዋ አያደርግ የለ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አይኔ
የኔስ ነገር የኔስ ጉዳይ በታምር ታደለ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ልቤ የዋለለ

መአበል ነው ውሽንፍር ነው ንፋስ አዘል ሞገድ
ሀያል ፍቅርዋ ያሸንፋል ይጥላል ከወጥመድ

እምዬ ትግራይ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ
ወስዶ ሲያሳፍር ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ
የሚያክነፈንፍ ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ
አይ ሲያክነፈንፍ ሰፍሰፍ ማእበል ፍቅርዋ ሰፍሰፍ

እንደ አውሎ ንፋስ የሚወረወር
የልብ አድርሶ ከአይን የሚሰወር
መች ያስታውቃል ፋታም አይሰጥም
እያሳሳቀ ወስዶ የሚያሰጥም
እንደው ማእበል የባህር ሞገድ
እምዬ ትግራይ ፍቅርዋ ማርበድበድ ማስጨነቅ ሲወድ
አሀሀሀ ኦሆሆሆይ ማእበል

Post Reply